Get Mystery Box with random crypto!

∞∞∞ ለገበያ ∞∞∞ ሰላም ሰላም ወዳጆቼ!! በንጽሕናና በጥንቃቄ፡የምታደርጉት መፍትሔ ሐብት መንድግ | ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

∞∞∞ ለገበያ ∞∞∞
ሰላም ሰላም ወዳጆቼ!! በንጽሕናና በጥንቃቄ፡የምታደርጉት መፍትሔ ሐብት መንድግና፡መስተፋቅር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሐብት ወአምጽኦ ንዋይ መንድግ ወመስተፋቅር ወግርማ ሞገስ ጨርኤል 7 ጊዜ ሸኒኤል 7 ጊዜ ጨማ 7 ጊዜ ሮርማ 7 ጊዜ ሸፍን 7 ጊዜ ኡራኤል 7ጊዜ በዝ ቃልከ ስልብ ልቦሙ ለነገሥት ወለመኳንንት ለካሕናት ወለዲያቆናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የኀቡኒ ወርቀ ወብሩረ ፄወ ወእክለ ሐብተ ወብሩረ ፍቅረ ወሰላመ ወሲሳየ ለገብርከ/ለአመትከ
ገቢሩ፦ በሰባቱ ቀለማት ጽፈሕ የእፀ ነድ የፈላፁት ሥር ጋር ጨምረሕ በቀኝ ክንድ ወይም አንገት መያዝ ነው፡፡

@etsemeaza