Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ Students News

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students1 — ኢትዮ Students News
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students1 — ኢትዮ Students News
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_students1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.96K
የሰርጥ መግለጫ

@bini_business

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-05-07 21:06:50
የዲቪ 2023 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል

የ2023 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሆነ አዲስአበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል።

ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ

https://dvprogram.state.gov/
በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ።

ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል።

ያስቸገራችሁ ካላችሁ ከስር ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ




• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
4.9K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 19:42:30
ማስታወቂያ [ ከትምህርት ሚኒስቴር ]

በ2013 ዓ.ም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ


ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት አምጥታችሁ በየዩኒቨርሲቲው የተመደባችሁ ተማሪዎች ምደባውንና የተለያዩ ጉዳዮችን ተከትሎ ያላችሁን ቅሬታ በኦንላይን ስንቀበል መቆየታችን ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ለቀረቡት ቅሬታዎች በሙሉ ተገቢውን ምላሽ ሰጥተን የጨረስን ስለሆነ ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚያደርጉት የጥሪ መርሃ-ግብር መሰረት በየተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/Ethio_Students1
https://t.me/Ethio_Students1
5.6K viewsedited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 21:08:10 እስካሁን ድረስ ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር

ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዚያ 30/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (24-28)
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ (27-28)
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (29-30)
ባህርዳር ዩንቨርሲቲ(28-30)
ኮተቤ የት/ት ዩንቨርሲቲ(28-29)
ASTU/AASTU (28-29)


ከግንቦት 01 እስከ ግንቦት 06/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ (01-05)
ቡሌሆራ ዩንቨርሲቲ (01-02)
መደወላቡ ዩንቨርሲቲ (01-02)
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (01-02)
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (01-02)
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
መቱ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
ደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ (04-05)
ጅማ ዩኒቨርስቲ (04-05)


ከግንቦት 06 እስከ ግንቦት 14/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

ደብረታቦር ዩንቨርሲቲ (08-09)
ኦዳ ቡልቱም ዩንቨርሲቲ (08-09)
ሐረማያ ዩንቨርሲቲ (12-14)
መቅደላ አምባ ዩንቨርሲቲ (10-11)
እንጅባራ ዩንቨርሲቲ (09-11)

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
5.9K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 11:09:46 #AmharaRegion

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ በሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

የተማሪዎቹ ዝርዝር ከላይ በPDF የተያያዘው ነው።

ምንጭ፦ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
8.1K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 09:06:03
የ ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል

የ 2013 12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል

ዩኒቨርሲቲ ምደባው ለማየት
Telegram bot
@moestudentbot

Google link
https://result.ethernet.edu.et

#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
7.9K views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 13:28:49
የዩኒቨርሲቲ ምደባ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይፋ ይሆናል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆናል

#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
8.5K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 11:44:44
#Update

ትምህርት ሚኒስቴር ፥ በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ እና የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በዚህ ዓመት በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እንደ መደበኛ ተማሪ ሆነው መፈተን እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር፣ ሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በጋራ መግለጫ እየሰጡ እየተሰጠ ነው ዝርዝር መረጃ ይዘን እንቀርባለን።
#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
7.2K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 11:30:06
መኪና ፤ ቤት እንዲሁም ዘመናዊ ቴሌቪዥን እና የ iphone13 Pro max ስልኮችን በነፃ ማሸነፍ ይፈልጋሉ ይፍጠኑ

ልዩ የፋሲካ በዓል ስጦታ ከ ዋልያ ቢራ የቴሌግራም ቻናል ቀረበልዎ የዋልያ ቢራን የቴሌግራም ቻናል ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋዉቁ ይሸለሙ

ይህንን የዋልያ ቢራ ማስታወቂያ የያዘ መልዕክት ለ 30 ወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ እንዲሁም በየግሩፑ ኮፒ እያረጋችሁ በመልቀቅ የ ዋልያ ቢራ ፋብሪካ ምርቶችን በማስተዋወቅ

1ኛ / እጣ 10 የ Hyundai Porter 2020 ሞዴል መኪኖች
2ኛ / እጣ 5 ባለ 3 መኝታ ቅንጡ ቪላ ቤቶች
3ኛ / እጣ 100 Iphone 13 Pro Max ስልኮች
4ኛ / እጣ 200 ባለ 42 ኢንች ዘመናዊ ቲቪ ሽልማት አሸናፊ ይሆናሉ ሳይቀደሙ ይቅደሙ
https://t.me/WaliaBeer
የዋልያ ቢራን የቴሌግራም መልዕክት ሼር በማድረግ በማስተዋወቅ ብቻ እድለኞች ይሆናሉ ቀድመው ለጀመሩ ቅድምያ እንሰጣለን የአሸናፊዎችን የስም ዝርዝር በቻናላችን ይፋ እናደርጋለን

ልብ ይበሉ ቻናላችንን መቀላቀል እንዳይረሱ

https://t.me/+g2HNfCAw1tYxM2Q0
https://t.me/+g2HNfCAw1tYxM2Q0

ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚነት አላቸው
6.0K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 20:31:08
ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ስርቆትን ለመከላከል ፈተና በኦንላይን ታብሌቶችን በመጠቀም ዝግጅት ላይ ነው

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ለህ/ተ/ም/ቤት ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ

ባለፈው ዓመት ተጀምሮ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን በታብሌት ለመስጠት የተጀመረውን ስራ በከፍተኛ ደረጃ እየገፋንበት ነው ።

ወደ 1 ሚሊዮን ታብሌት ሃገር ውስጥ ለማስገባት ወደ 460 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል፤ ይሄን ከቻይና መንግስት ጋር በሚደረግ ንግግር በእርዳታ ሊመጣ የሚችልበትን መንገድ በብዙ መንገድ ጠ/ሚኒስትሩም ገብተውበት እየገፋን ነው " ብለዋል።

" እሱ እንኳን ቢያቅተን በዚህ ዓመት የምንችለውን ሁሉ ሞክረን የምንወስደው እርምጃ ግን አንዱ በየትምህርት ቤቶቹ ፈተናን መፈት ትተን የሚያስወጣንን ወጪ አውጥተን ተማሪዎቹን ከየትምህርት ቤታቸው አምጥተን በየዩኒቨርሲቲ ማዕከላት ውስጥ ፈተናዎቹን እንዲወስዱ ማድረግ ነው ፤ ይሄን ነው አንዱ ልንሄድበት እያሰብን ያለነው " ብለዋል።

አክለውም ፤ በቀጣይ አመት የሚጀመረው የመውጫ ፈተና የተገባበት አንድ ተማሪ ከታችን ያለውን አጭበርብሮ አልፎ ቢመጣ ኮሌጅም ከገባ በኃላ እንደገና ፈተና እንደሚጠብቀው አውቆ ቢያንስ ኮሌጅ ከገባ በኃላ በደንብ ተምሮ እንዲያውቅ ነው ብለዋል።

#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
8.3K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 13:25:25
App to earn money on tests and calls. Block spam, protect you from unnecessary calls and earn money from testing.https://play.google.com/store/apps/details?id=me.ringapp
7.0K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ