Get Mystery Box with random crypto!

የዲቪ 2023 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል የ2023 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀ | ኢትዮ Students News

የዲቪ 2023 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል

የ2023 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሆነ አዲስአበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል።

ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ

https://dvprogram.state.gov/
በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ።

ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል።

ያስቸገራችሁ ካላችሁ ከስር ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ




• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk