Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ [ ከትምህርት ሚኒስቴር ] በ2013 ዓ.ም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመደባችሁ | ኢትዮ Students News

ማስታወቂያ [ ከትምህርት ሚኒስቴር ]

በ2013 ዓ.ም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ


ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት አምጥታችሁ በየዩኒቨርሲቲው የተመደባችሁ ተማሪዎች ምደባውንና የተለያዩ ጉዳዮችን ተከትሎ ያላችሁን ቅሬታ በኦንላይን ስንቀበል መቆየታችን ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ለቀረቡት ቅሬታዎች በሙሉ ተገቢውን ምላሽ ሰጥተን የጨረስን ስለሆነ ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚያደርጉት የጥሪ መርሃ-ግብር መሰረት በየተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/Ethio_Students1
https://t.me/Ethio_Students1