Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን ድረስ ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዚያ 30/2014 | ኢትዮ Students News

እስካሁን ድረስ ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር

ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዚያ 30/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (24-28)
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ (27-28)
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (29-30)
ባህርዳር ዩንቨርሲቲ(28-30)
ኮተቤ የት/ት ዩንቨርሲቲ(28-29)
ASTU/AASTU (28-29)


ከግንቦት 01 እስከ ግንቦት 06/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ (01-05)
ቡሌሆራ ዩንቨርሲቲ (01-02)
መደወላቡ ዩንቨርሲቲ (01-02)
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (01-02)
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (01-02)
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
መቱ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
ደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ (04-05)
ጅማ ዩኒቨርስቲ (04-05)


ከግንቦት 06 እስከ ግንቦት 14/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች

ደብረታቦር ዩንቨርሲቲ (08-09)
ኦዳ ቡልቱም ዩንቨርሲቲ (08-09)
ሐረማያ ዩንቨርሲቲ (12-14)
መቅደላ አምባ ዩንቨርሲቲ (10-11)
እንጅባራ ዩንቨርሲቲ (09-11)

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk