Get Mystery Box with random crypto!

#Update ትምህርት ሚኒስቴር ፥ በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ | ኢትዮ Students News

#Update

ትምህርት ሚኒስቴር ፥ በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ እና የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በዚህ ዓመት በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እንደ መደበኛ ተማሪ ሆነው መፈተን እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር፣ ሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በጋራ መግለጫ እየሰጡ እየተሰጠ ነው ዝርዝር መረጃ ይዘን እንቀርባለን።
#ሼር

• ይቀላቀሉን •
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk