Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ Students News

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students1 — ኢትዮ Students News
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students1 — ኢትዮ Students News
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_students1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.96K
የሰርጥ መግለጫ

@bini_business

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-18 07:59:45
Our next Crypto Pump will be this Friday

Platform: Hotbit.io
Date: 23 September
Time: 5 pm GMT ( 6 pm UK time)
The coin will be against USDT
Exp Growth: 1500%+

Friday pump is going to be absolutely crazy, with our new coin selection strategy making it easier for everyone to take home insane profits. GET READY
3.6K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 18:31:31 #inbox

ጥያቄዬ  የ2014/የ 12ተኛ ክፈል ሀገር አቀፍ ፈተና ይመለከታል  ፈተናው በ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እደሚሰጥ እየተነገረ ይገኛል  በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ለ ተከታታይ 7 ቀናት ማደር የማይችሉ ለ አራስ ወች  ምን ታስቦ ይሆን  ግቢው ውስጥ ተጨማሪ ሞግዚት ይዘን መሔድ እችላለን ወይስ ፈተና ላይ ልጆቻችንን ይዘን ነው ምንቀመጠው ምቹ ሁኔታ ከልተፈጠረልን እኔኔም ጨምሮ እራሳችንን ለማሻሻል12 አመት ሙሉ ተቸግረን የሰው ፊት አይተን ተምረን ልፋታችን በ ባዶ ሜዳ ሊቀር ነው የሚመለከተው አካል  ጉዳያችንን እዲያይልን  በአክብሮት እጠይቃለን
4.1K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 16:34:11 I want to recommend you the channel of my friend who has been trading for more than 12 years.

It provides free trading signals to its subscribers

With the help of its signals, subscribers earn from $200 per day

The link will only be available for 24 hours

https://t.me/+zTFF9m_lB9kyYjM5
4.2K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 19:36:30 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ

ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ ሚሊዮን ገደማ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ መሆኑን አስታውቆ፣ ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ወጪ ለመሸፈን ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድለት ንግግር ላይ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ፈተናው በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል፡፡

@Liyu_Mereja       @Liyu_Mereja
7.0K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:30:07
"የተከፈተብንን ጦርነት በጀግንነት እየመከትን የግብርና ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!" - አማራ ክልል

አሸባሪው ህወሓት ይህን ወቅት ለጦርነት የሚመርጠው የሀገሪቱ የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነው የግብርና ዘርፉን ሆን ብሎ ለማዳከም ጭምር መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

አርሶ አደሩን ከግብርና ሥራው አስተጓጉሎ ሕዝብን ለማስራብ እና ኅልውናውን ለማጥፋት፤ ኢትዮጵያን ደግሞ እንደ ሀገር በኢኮኖሚ ደካማ አድርጎ ራሷን መከላከል እንዳትችል በማድረግ ሀገሪቱን ለማፍረስ አስቦ የፈፀመው ጥቃት ነው ብሏል።

አክሎም፣ ይህን የጥፋት ተልዕኮ ለመመከት ጥምር ጦሩ በጀግንነት እየመከተ ይገኛል መላው ሕዝቡም ደጀንነቱን እያሳየ መሆኑን ገልጿል።

"ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት በመኾኑ፤ በዚሁ ግንባር የተሰለፋችሁ አመራሮች፣ ባለሙያዎችና መላው አርሶ አደሮች በእልህና በቁጭት ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን በሰብል ጥበቃ በተለይ አረም ማረምና ተባይ አሰሳ ማድረግ፤ የተተከሉ ችግኞች መንከባከብ፤ በቀሪ እርጥበት ለሚዘሩ ሰብሎች ትኩረት መስጠት፤ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ኮምፖስት ዝግጅት አጠናክሮ መቀጠል፤ ለቀጣይ ዓመት መስኖ ልማት ቅድመ ዝግጅት ማድረግና ሌሎች ስራዎች ላይም ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ አለብን" ሲል ቢሮው አሳስቧል።

ምንጊዜም ቢሆን ፈተና ውስጥ ብንሆን፤  ችግር ቢያጋጥመን፤ ጦርነት ቢታወጅብን በጀግንነት እየተፋለምን ፤በፅናት እየመከትን ከግብርና ሥራችን ለአፍታም ቢሆን አይናችንን አንነቅልም ሲል ቢሮው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
583 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:28:38
#Ad1
መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን
0923830931
542 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:44:36
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ

በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል።

ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።

@Liyu_Mereja @Liyu_Mereja
839 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:36:43 የእንቁጣጣሽ ሰርፕራይዝ 10,000ሺህ ብር እና ዘመናዊ የቤት መኪና የግልዎ ያድርጉ

እንኳን ለ2015 አዲስ አመት  በሰለም በጤና አደረሰን አደረሳቹ እያለ ድርጅታችን EBS TV እንደ ሁልጊዜው እንቁጣጣሽን ጠብቆ ኪስዎን በሀብት ሊሞላ እንዲሁሞ የቤት መኪና ባለቤት ሊያደርጓ ደጅዎ ድረስ መቷል


ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል


አሸናፊ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን መመርያዎች ይከተሉ

1ኛ/ ከስር ባለው ሊንክ ወደ ትክክለኛው የ ebstvworIdwidebot በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ
https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832 https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832

2ኛ/በመቀጠል ያጋሩ ይሸለሙ
የሚለውን ምርጫ በመምረጥ የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ FORWARD/SHARE/COPYPASTE በማድረግ ወደ ቦቱ ይጋብዙዋቸው

3ኛ/ እርስዎ በላኩላቸው መልዕክት 1 ደንበኛ ቦቱን ሲቀላቀል እርሶ ቦነስ 300 ብር ያነኛሉ!!




የአሸናፊዎች የሽልማት ዝርዝር

1/ ወደ ebstvworIdwidebot 30 ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ የ 10,000 ሺህ ብር አሸናፊ ይሆናሉ

2/ ወደ ebstvworIdwidebot ከ 50 በላይ  ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ Nissan 20 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል  እድለኛ ይሆናሉ ይፍጠኑ ያጋሩ ይሸለሙ

መልካም ዕድል

ebstvworIdwidebot
የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ
362 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:39:04
#Ad1
መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን
0923830931
354 views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:19:31 በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ

በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን በከፊል በተወሰኑ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ይተገበራል።

በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸውን ተናግረዋል።

በ7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ላይ ከዚህ በፊት ሦስቱ ሳይንሶች ተብለው ይሰጡ የነበሩት (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ባዮሎጂ) አሁን አጠቃላይ ሳይንስ ተብለው በአንድ ይሰጣሉ ብለዋል።

በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሁን ላይ “ፐርፎርም ኤንድ ቪዥዋል አርት” በሚል መተካቱንም ጠቁመዋል።

በተመሳሳይ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በድጋሚ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በተጨማሪ ሥራና ቴክኒክ ላይ የሚያተኩሩ የማኑፋክቸሪንግና ኮንስትራክሽን የትምህርት አይነቶች በየደረጃው ተለይተው መጨመራቸውን ገልጸዋል።

በ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ዩኒፎርሞችና የመማሪያ ቁሳቁሶች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን የትምህርት ቤቶችን አካባቢ ከአዋኪ ነገሮች ነፃ ማድረግም ትኩረት ተሰጥቶታል ተብሏል።

ለአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ስኬታማነት ከወላጆችና አጠቃላይ ከትምህርት ማኅበረሰቡ ጋር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል።

ለዚህም ስኬታማነት በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው የገለጹት።

በየደረጃው ካሉ የወላጅ ኮሚቴዎች፣ የትምህርት አመራሮችና የግል ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ሰፊ ውይይት ስለመደረጉም አብራርተዋል።

አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባ መሆኑም ታውቋል።
(ኢዜአ)
2.4K views20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ