Get Mystery Box with random crypto!

#inbox ጥያቄዬ  የ2014/የ 12ተኛ ክፈል ሀገር አቀፍ ፈተና ይመለከታል  ፈተናው በ ከፍተኛ | ኢትዮ Students News

#inbox

ጥያቄዬ  የ2014/የ 12ተኛ ክፈል ሀገር አቀፍ ፈተና ይመለከታል  ፈተናው በ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እደሚሰጥ እየተነገረ ይገኛል  በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ለ ተከታታይ 7 ቀናት ማደር የማይችሉ ለ አራስ ወች  ምን ታስቦ ይሆን  ግቢው ውስጥ ተጨማሪ ሞግዚት ይዘን መሔድ እችላለን ወይስ ፈተና ላይ ልጆቻችንን ይዘን ነው ምንቀመጠው ምቹ ሁኔታ ከልተፈጠረልን እኔኔም ጨምሮ እራሳችንን ለማሻሻል12 አመት ሙሉ ተቸግረን የሰው ፊት አይተን ተምረን ልፋታችን በ ባዶ ሜዳ ሊቀር ነው የሚመለከተው አካል  ጉዳያችንን እዲያይልን  በአክብሮት እጠይቃለን