Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.79K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 72

2022-08-05 14:06:04
What do you call the horizontal component of roof truss which is tied on the head of top tie beam with rebar ? It can be made of steel or timber or wood (in our country case for ordinary residential houses)
Anonymous Quiz
18%
King post
42%
Rafter
8%
Queen post
32%
Purlin
908 voters8.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 08:50:24
Placing pre-adjusted roof trusses on the top tie beam

የተሰራ ካንች(roof truss) በ top tie beam ሲደረደር

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
8.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 14:07:58
መልስ/ answer

Look at the layering (the courses) in HCB fencing

The first thing is trench excavation obviously then you provide Masonry foundation which is strip foundation then you provide RC (reinforced concrete) grade then you extend columns from the grade beam you can’t have a column without a grade beam that’s why the fence is tilting .

የብሎኬት አጥር ሲታጠር የሚጠቀሙትን layer ተመልከቱ

መጀመሪያ trench excavation ዙሪያውን ይቆፈራል ከዛ በኋላ የ ግንብ(masonry) መሰረት ይሰራል በተጣለው መሰረት ላይ grade beam RC structure (ፌሮ ያለው አርማታ) ይሰራል column ሚቀጠለው ከ grade beam ነው አለበለዚያ አጥሩ (ብሎኬቱ) ይጣመማል/ያጋድላል

@etconp

Facebook :- https://www.facebook.com/etconp/
9.6K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 18:19:53
The fence you see in this picture is inclined what do you think is the reason? Discuss with your friends @cotmp

የምስሉ ላይ የምትመለከቱት አጥር ተንጋዷል ምክንያቱ ምን ይመስላችኋል @cotmp ላይ እንወያይ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
8.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:14:20 Continued …….

3. Sanding - unreasonable sand grading, high mud content too fine soil and sand will also cause the ground sand, affecting the early hydration of cement and concrete condensation. construction vibration is too large: this will aggravate the concrete surface bleeding, thereby reducing the surface strength of concrete.  
፫. አርማታችን - ከተፈለገው በላይ ነጭ የመሆን(“አመዳም”) የመሆን ነገር ይሄም የሚሆነው አርማታ በሚቦካበት ጊዜ ያልተፈለጉ ብናኞች ሲዋሀዱ ነው፤ በ አርማታ ውህደት ጊዜ በውሀ እና በሲሚንቶ መሀል ያለው ውህደት temperature ከፍ እንዲል ያደርጋል ይሄም hydration ይባላል ወይም ደግሞ (concrete maturity) ብዙ ብናኞች በገቡ ጊዜ አርማታችን ቶሎ ይረጋል ከወትሮ ቀደም ብሎ ይሄም የ አርማታው ጥንካሬ (compressive strength) ላይ በ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል

4. Cracks in concrete- the deformation of concrete it might be due to ratio or quality of material
፬. የ አርማታ መሰንጠቅ - ይሄም የሚሆነው አርማታ ስናቦካ የምንፈልገውን compressive strength(fck) ለማግኘት በratio ነው ወይም በመስፈር በዚን ጊዜ የ አሰፋፈር ችግር ካለ in the long run ስንጥቃት ይኖራል ሌላው ደግሞ የ ግብዓት ጥራት ለምሳሌ ደለላማ አሸዋ ከተጠቀምን ስንጥቃት ይበዛዋል

5. Concrete segregation- one of the defects of concrete it’s the separation of cement paste and aggregates of concrete from each other during handling and placement.

፭. የ አርማታው አይን ማውጣት - ጠጠሩ ከተበጠበጠው ሲሚንቶ(paste) ጋር ሲለያይ እና ጠጠሮች በተሞሉ(cast) በተደረጉ አርማታዎች መታየት ሲጀምሩ

Prepared by :- JORDANO JOMOLE

የተዘጋጀው በ ጆርዳኖ ጆሞሌ (جوردانو)

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
10.5K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:13:46
“ILLNESS IN REINFORCEMENT CONCRETE”
የ ባለፌሮ አርማታ በሽታዎች

1. Corrosion in reinforcement bar/ የፌሮ መዛግ - when the rebar is exposed to outer environment other than concrete it will rust /corrode …. As you guys know know reinforcement counters tension as a result of corrosion the tension member fails it’s causes tension failure

፩. የፌሮ መዛግ - ፎሮ ከ አርማታ እቅፍ በወጣ ጊዜ ዝገት ያስከትላል ለምሳሌ አፈር ላይ ረዥም ጊዜ ከተኛ ይዝጋል ወይም ደግሞ ለረዥም ግዜ coloride ያለበት ወይም ጨዋማ ውሀ ከነካው ይሄም tension failure /ውጥረትን መቋቋም የማይችል ባለፌሮ አርማታ መዋቅር(RC structure) ይሆናል።

2. Carbonation of concrete - is the chemical reaction between carbon dioxide in the air and calcium hydroxide and hydrated calcium silicate in the concrete to give mainly carbonates. This slowly changes the PH of concrete.

፪. Carbonation - አርማታችን በከባቢያችን(አየር) ካሉ “ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ” ፣ “ካልሲየም ሀይድሮ ኦክሳይድ” እና “ሀይድሬትድ ካልሲየም ሲልኬት” ጋር በመዋሀድ ወደ ካርቦኔት ይቀይረዋል ይኼም PH value alter እንዲያረግ ያረጋል

@etconp

To be continued……
8.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 07:48:48
Participate/ተሳተፉ Calculate the size of the footing for a column size 300mm x 450mm carrying a load (P) of 1200KN and the safe bearing capacity of soil is given as 215KN/m² If > 10 members participate we will share you the solution ከ 10 በላይ አባላት ከተሳተፉ…
2.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 07:18:47
__________ wall is constructed in order to support load other than its own.
Anonymous Quiz
21%
Load supporting
15%
Load distributing
61%
Load bearing
4%
Load releasing
1.4K voters1.9K viewsItoophiyaa‍ , 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 10:47:13
2.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ