Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.50K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @Philemona7 ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-12 18:49:26 @etconp
2.0K viewsItoophiyaa‍ , edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:49:26 @etconp
1.9K viewsItoophiyaa‍ , edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:49:26 @etconp
1.9K viewsItoophiyaa‍ , edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:49:26 @etconp
1.9K viewsItoophiyaa‍ , edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:49:26 @etconp
1.8K viewsItoophiyaa‍ , edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 09:01:25
ከተማ ላይ የመንገድ ንድፍ

ከተሽከርካሪ ተኮር ወደ ብዝሀ ተኮር መንገድ ንድፍ ሽግግር

የአንድን መንገድ ተጠቃሚዎች ለማብዛት ተሽከርካሪዎችን ሳይሆን ሰውን ነው ማብዛት ያለብን።

መንገዶችን ከመኪና ተኮር እግረኞችን ጨምሮ ወደ ብዝሀ ተጠቃሚ ተኮር (multi modal street) መንገዶች መለወጥ ይኖርብናል።

የተያያዘው ምስል ይሄንን ለውጥ የተገበረ በማካቲ ፊሊፒንስ የሚገኝ የመንገድ ምስል ነው።

Via Strong Towns

@etconp
419 viewsItoophiyaa‍ , 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 08:01:35
ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ጅምላ እና ችርቻሮ መሸጫ

በበቂ ሁኔታ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች እደ ምርጫቹ ታገኛላቹ ከበቂ ሀሳብ ጋር

1 ፕሌት በሚፈልጉት ሳይዝ ቆርጠን ቀዳዳ አበጅተን እንሰጦታለን

2 ጄቦልት በሚፈልጉት የጥርስ መጠን እናም የቁመት መጠን ጥርስ አውጥተን አጥፈን እሰጦታለን

3 እንዲሁም ላሜራ 1ሚሊም እስከ 12 ሚሊም ለማስቆረጥ ካሰቡ እኛው ቆርጠን እናስረክባለን

4 ማንኛውም ላሜራ እንዲሁም ሌላ ብረት ቀዳዳ ሚበሳ ካሎት እበሳለን

5 ያጡት እቃ እኛ በሚገርም ሁኔታ ሞደፊክ እናረጋለን


እደው ምን አለፋውት ላሜራ መቁረጫ ቶርኖ ምን ለሁሉም ይጠይቁን ከብቁ ባለሞያ ጋር ሁሉም አለ

ሌላው ብቻ ሚፈልጉት ይዘዙን በታማኝነት በተባለው ቀን ያገኛሉ

መልካም ስራ ለራስ ነው
በዚህ ይደውሉ 0913061530
0923764834 ፀግሽ ፕሌት
642 viewsItoophiyaa‍ , 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:59:56
ባህርዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ወደ አየር ጤና በሚወስዳው አስፓልት እየተሰራ የሚገኘው ግዙፍ ህንጻ በ 9 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ G+12 እና G+13 ሁለት ትልልቅ ህንጻዎችን ከ95% በላይ ባማረና ዘመናዊ ቴክኖሎጅን በተጠቀመ መንገድ ስራዎችን እያጠናቀቀ ይገኛል።

እጅግ በጣም ከፍተኛ የመኖርያ ቤት ችግር ላለባቸው የ ሀገራችን ከተሞች እንደነዚህ አይነት ፕሮጀክቶችን መጠቀም ይገባል።

@etconp
1.9K viewsItoophiyaa‍ , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:59:41 የትኛውን የስልጠና  ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ?
ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ!
1,AUTOCAD
2,CIVIL 3D
3,MS PROJECT
4,WATER CAD
5,EPANET
6,ARC GIS
7,SAP
8,STAD PRO
9,ETABS
10,PRIMAVERA
11,REVIT
12,MX ROAD
13, SMARTA
14,ARCHICAD
15, TEKLA STRUCTURE
16,PHOTOSHOP
17,SAFE
18,IN ROAD
19,EAGLE POINT
20, MS EXCEL
21,SWAT
22,SPSS
23,CIS BRIDGE
24,CONMIS
25,ELECTRICAL INSTALLATION
26,ILISTRATOR
27,VIDEO EDITING
28,INTERIOR DESIGN
29,C++
30, JAVA
31,QUANTITY SURVEYING

join our channel
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
1.8K viewsItoophiyaa‍ , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 16:30:24
የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች እና አማካሪዎች በ ሙሉ

በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ

አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ወርሀዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Direct Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።

እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)

ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።

ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ

እናመሰግናለን

@etconp
2.3K viewsItoophiyaa‍ , 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ