Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.50K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @Philemona7 ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-09 16:00:31 Payment certificate

አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት payment certificate እንካችሁ ብለናል።

Payment certificate’ቱን ምታገኙት payment በሚል sheet ነው።

ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን ።

Payment certificate

@etconp
2.5K viewsItoophiyaa‍ , 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 07:25:05
answer

Suppose the dimensions of a slab are
- length = 4.5m
- width = 3.6m
- thickness = 15cm = 0.15m
- mix ratio = 1:2:4

I, Find the the volume of concrete
II, how many bag of cements required
III, find the volume of sand required
Iv, find the volume of aggregate required
v, what’s the grade of the concrete 

given the mix ratio


@etconp
302 viewsItoophiyaa‍ , 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 07:13:27
TSEGAYE ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ፕሌት any Size & thickness
ጄ ቦልት

ሌሎች ከ ብረታ ብረት ጋር የተያያዙ ስራዎች [modefic] እንሰራለን።
scrap

ስልክ
0938494506 ደውለው ያግኙን
ቴሌግራም ላይ ፦
@TS2008Ec

አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
341 viewsItoophiyaa‍ , 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 15:30:48
#5

የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የቅርስ ቦታ ተብሎ የሚታወቀው ማሮፔንግ፤ ጎብኚዎች የሰው ልጅ እድገት ምን እንደሚመስል እንዲማሩ ይረዳል።

ይህ አስደናቂ ሕንጻ የተገነባው በደቡብ አፍሪካው ጂኤፒፒ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እና ኤምኤምኤ ስቱዲዮ ነው።

ግንባታው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ የተሰራ እና ከተፈጥሮ ጋር በትክክል የተዋህደ የመቃብር ቦታ ይመስላል።


Via GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS

@etconp
2.0K viewsItoophiyaa‍ , 12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 12:01:21 የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ

በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ

አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።

ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።

ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ

እናመሰግናለን

@etconp
2.1K viewsItoophiyaa‍ , 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 11:04:08 Tallest Completed Buildings in the World

1. Burj Khalifa: 828 meters
2. Shanghai Tower: 632 m
3. Makkah Clock Tower: 601 m
4. Ping An FC: 599 m
5. Lotte World Tower: 554 m
6. One World Trade Center: 541 m
=7. Guangzhou FC: 530m
=7. Tianjin FC: 530 m
9. CITIC Tower: 527 m
10. TAIPEI 101: 508 m
11. Shanghai World FC: 492 m
12. Inter. Commerce Centre: 484 m
13. Central Park Tower: 472 m

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
2.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 09:16:30
#4

ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው።

በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።

የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።

"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።


@etconp
1.9K viewsItoophiyaa‍ , 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 09:10:10
TSEGAYE ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ፕሌት any Size & thickness
ጄ ቦልት

ሌሎች ከ ብረታ ብረት ጋር የተያያዙ ስራዎች [modefic] እንሰራለን።
scrap

ስልክ
0938494506 ደውለው ያግኙን
ቴሌግራም ላይ ፦
@TS2008Ec

አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
1.7K viewsItoophiyaa‍ , 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 08:59:06
There are 3 different options when looking at the future of Old Trafford...

• A: Upgrading the current structure.
• B: Renovating the current structure.
• C: Building a new structure from scratch.

The stadium no doubt needs change, however which option is best..?

የ ማንቸስተር ዩናይትድ ሜዳ ኦልድትራፎርድ 3 አማራጮች አሉት አሁን ባለው ሁኔታ

ሀ. ባለበት ማሻሻያ ማድረግ ማለትም መቀመጫዎችን መጨመር ጣራውን ማዘመን

ለ. ባለበት እድሳት ማድረግ

ሐ. አዲስ መገንባት

እስኪ የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች አስተያየት ከ ምንድስና አኳያ ስጡ

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

@etconp
1.6K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 07:10:05
#3

በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መንግሥት ነገሥታት መቀበሪያ ቦታ ነበር።

ሕንጻው የተገነባው አብዛኛው ከእንጨት ሲሆን የሕንጻው የውስጥ ክፍልን ልዩ ስፍራ ከሚሰጠው ደን ጋር ለማመሳሰል እና 52ቱን የቡጋንዳ ጎሳዎች ለመወከል በክብ ቀርጽ በ52 ምሶሶዎች ቆሟል።

ትውልዱ በኡጋንዳ የሆነው ሙካሳ ይህን የመቃብር ስፍራ የጎበኘው ገና የ10 ዓመት ልጅ ሳለ ነበር "ዘመናዊ የግንባታ መሳሪያዎች በሌሉበት ባህላዊ የግንባታ ዘዴዎችን በመጠቀም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነበር የተገነባው አስደናቂ ነው"

@etconp
1.7K viewsItoophiyaa‍ , 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ