Get Mystery Box with random crypto!

Continued ……. 3. Sanding - unreasonable sand grading, high | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

Continued …….

3. Sanding - unreasonable sand grading, high mud content too fine soil and sand will also cause the ground sand, affecting the early hydration of cement and concrete condensation. construction vibration is too large: this will aggravate the concrete surface bleeding, thereby reducing the surface strength of concrete.  
፫. አርማታችን - ከተፈለገው በላይ ነጭ የመሆን(“አመዳም”) የመሆን ነገር ይሄም የሚሆነው አርማታ በሚቦካበት ጊዜ ያልተፈለጉ ብናኞች ሲዋሀዱ ነው፤ በ አርማታ ውህደት ጊዜ በውሀ እና በሲሚንቶ መሀል ያለው ውህደት temperature ከፍ እንዲል ያደርጋል ይሄም hydration ይባላል ወይም ደግሞ (concrete maturity) ብዙ ብናኞች በገቡ ጊዜ አርማታችን ቶሎ ይረጋል ከወትሮ ቀደም ብሎ ይሄም የ አርማታው ጥንካሬ (compressive strength) ላይ በ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል

4. Cracks in concrete- the deformation of concrete it might be due to ratio or quality of material
፬. የ አርማታ መሰንጠቅ - ይሄም የሚሆነው አርማታ ስናቦካ የምንፈልገውን compressive strength(fck) ለማግኘት በratio ነው ወይም በመስፈር በዚን ጊዜ የ አሰፋፈር ችግር ካለ in the long run ስንጥቃት ይኖራል ሌላው ደግሞ የ ግብዓት ጥራት ለምሳሌ ደለላማ አሸዋ ከተጠቀምን ስንጥቃት ይበዛዋል

5. Concrete segregation- one of the defects of concrete it’s the separation of cement paste and aggregates of concrete from each other during handling and placement.

፭. የ አርማታው አይን ማውጣት - ጠጠሩ ከተበጠበጠው ሲሚንቶ(paste) ጋር ሲለያይ እና ጠጠሮች በተሞሉ(cast) በተደረጉ አርማታዎች መታየት ሲጀምሩ

Prepared by :- JORDANO JOMOLE

የተዘጋጀው በ ጆርዳኖ ጆሞሌ (جوردانو)

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/