Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.79K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 65

2022-12-21 16:01:20 How to select steel for building construction?

1-check Diameter & grade of steel-
So first of all you have to check the diameter of the steel and also the grade of steel we have different grades of steel 40,60, and 75 .so must check the diameter and grade of the steel before buying.

2. Check the weight of the steel-
Here is an example to check the weight of steel. if we have an 8 mm diameter steel bar and a length is 12 meters so the weight of the steel-
FORMULA TO CALCULATE WEIGHT OF STEEL = D²L/162
given data

D = 8 mm, L = 12 meter

So the weight of steel = ( 8 x 8 x 12)/162

weight of steel = 4.74 kg
3. Check for rust and loose Coating-
if you wanna purchase you have to check for rust and lose coating .it should not be rust and it should not be loose if there is loose coating in steel don't for building construction.

4. Check for cracks-
If we bend the steel 180 degrees so the surface the of steel is the top surface of the steel should not be white and it should not be developed any cracks. it's very important so don't you this steel

5. Never store steel on the ground-
sometimes we placed steel on the ground that steel should rust and rusted steel should not be used in building construction otherwise it will make more problems and rust can weaken the strength of the steel remember these points. if you wanna store steel on the ground so it should be up from the ground mini 4 inches .
So these are some important tips before purchasing steel.
1.7K viewsPhila, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 06:42:28 The difference between Diagrid structural system and Exoskeletal structural system

- Diagrid structural system is diagonally arranged whereas Exoskeletal structural systems are not not expected to be diagonal

- if you see in the picture that I compiled in the note https://t.me/ETCONp/6150 Exoskeletal structural system is multitasking you can use it as HVAC ( heat ventilation and air conditioning) system which is exposed to the outer part of the building it has aesthetically factor too

THIS IS THE LAST PORTION REGARDING STRUCTURAL SYSTEM IN THE NEXT SESSION I WILL JUMP INTO WALL SYSTEM

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 18:42:18
Some Amazing Internal design
789 viewsPhila, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:10:22
OCEANIUMS

A Biomimetic Generation of Floating and Sustainable Stadiums

Designed by vincent callebaut architectures after the fifaworldcup

@etconp
227 viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:37:42
Diagrid structural system

- ክብደት ያላቸው አግድም ብረቶች (steel profile section) መስቀለኛ (node) የታሰሩ በተወሰነ የ ህንፃ ከፍታ slab ላይ የሚቸነከር (story module) ከዚያም ብረቶቹ የሚተሳሰሩበት የስርዓተ መዋቅር አይነት ነው።

- የ Diagrid system አካለተ ክፍላት

Node - አግድም ብረቶችን በ አራቱም አቅጣጫ የሚመጡትን መቆለፊያ

Ring beam- አግድም ብረቶች የሚያርፉበት የቢም ጠርዝ

Tie beam - አንኳር(core structure) ከ diagrid structure load ሚያስተላልፍ

diagonal member- አግድም ብረቶች

ጥቅም

- የ ኮለን ቁጥር ይቀንስልናል ነፃ
ያረግልናል
- አይን ይስባል/ ለ እይታ
- የ አንኳር መዋቅሩን ጫና ይጋራል / በተገቢ ሁኔታ load ያከፋፍልንናል

ተግዳሮት

- ለማቆም ያስቸግራል
- ልምድ ያለው የሰው ሀይል ማድኘት ይከብዳል
- የሚኖረን የፎቅ ብዛት number of story) የ ሚወሰነው story module ነው ምክንያቱም prefab ስለሆነ የብረቱ ቁመት በ mass production ስለሚመረት

NB :- story module ማለት design ያረግነው አንዱ አግድም ብረት ለምሳሌ የ3 ፎቅ(3 floor) ቁመት ካለው ያ story module ይባላል

ስለዚህ መስራት ምትችሉት ለ 3 የ ሚካፈል የፎቅ ቁጥር መሆን አለበት

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:-

1.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:23:24 አንድ ገራሚ ቻናል ልጠቁማችሁ ......  ቻናሉ አስደናቂ እውነታዎች " ይሰኛል .....

ይህ ገራሚ ቻናል የተለያዩ አስገራሚ እውነታዎችን ፣ የሰዎች ገጠመኞችን ፣ በተጨማሪም ደግሞ እናንተን ሊፈትኑ እና ሊያዝናኑ የሚችሉ የጠቅላላ እውቀትንና እና የ IQ ጥያቄዎች የሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ነዉ

ከታች ሊንኩን በመጫን ገብታችሁ ማረጋገጥ ይቻላል .... እመኑኝ በጭራሽ አትቆጩበትም 

እናቴን ከተቆጫችሁበት እኔ እቀጣለሁ
1.1K views uShe ️, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 19:31:49
Exoskeletal structure

በ ስነ-ሂወት (
biology) ትምርት ላይ ይሄን ቃል እናቀዋለን

በ ስነሂወት
ትምህርት እንደምናቀው በውጫዊ አጥንት ያላቸው ነፍሳት (insects) ስስ የሰውነታቸውን ውስጣዊ ስስ ክፍል የሚከላከልቸው የሰውነታቸው ክፍል ነው።

በስነ ህንፃውም በተመሳሳይ Exoskeletal structure ለህንፃው መዋቅራዊ እርጋታ ውጫዊ መዋቅር ድጋፍ ለውስጣዊው ይሰጣል እኚ በ ብረት(steel sections) በ ብሎን ተሳስረው ለ ህንፃው stability የጀርባ አጥንት ይሆናሉ።

እደተለመደው የስነህንፃ አሰራር የህንፃው ስርአተ መዋቅር ህንፃው ውስጥ አይደገፍም እንዲየውም የህንፃው አንዳንድ mechanical ክፍሎችም ከዚሁ መዋቅር ጋር አብረው እንዲሆኑ በማድረግ versatile ይደረጋል።

ይህ የስረዓተ መዋቅር አይነት ትልቁ ጥቅሙ ውስጥ የሚኖረውን የ column እና ተመሳሳይ ድጋፍ ሰጪዎችን ቁጥር ይቀንስልናል ቦታ ነፃ ያረግልናል።

ጥሩ ምሳሌ 53W53 ህንፃ ኒዮርክ አጎራባች ህንፃዎች መሀል የተሰራ ጠባብ ሰማይ ጠቀስ ህንፃ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:-

2.4K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 06:13:02
Strut and tie

- Ties are exposed to tension (the opposite direction shows the tension)

- struts are exposed to compression (towards the joint shows us compression)

ሰረገላ(tie) ለ ውጥረት ይጋለጣል

ቅስት(strut) ይታመቃል( compression)

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, edited  03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 21:28:45
በአንድ ቻርጅ ቤታችንን ለ 21 ቀን ማብራት የሚችል ኤሌክትሪክ ፒክአፕ
2024 GMC Sierra EV

GMC ከ Hummer EV ቀጥሎ ይሄ ሁለተኛው ኤሌክትሪክ ፒክአፕ መኪናቸው ነው :: በአንድ ቻርጅ 643 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችል ሲሆን ሱፐር ክሩዝ ሲስተምም እዚህ ላይ ተካቶበታል :: በ 120 V እንዲሁም በ 240 V የቻርጅ አማራጭ ሲኖረው አንዴ መኪናችሁን ሙሉ ካረጋችሁ ለ 21 ቀን ቤታችሁን ያለምንም ችግር ሀይል እንዲያገኝ ማድረግ ትችላላችሁ :: ከዚህ በፊት ከሰራነው የ Ford F-150 Lightning መኪናም የተሻለ ያደርገዋል :: ግን ሌላስ ምን ፊቸሮች አሉት :: በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በጥልቀት እናያለን ::






ግሩም ምሽት ተመኘን
#GMC #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
2.6K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:13:21
- ባለ ክንፍ ግንብ ድጋፍ የሆነው ድልድይ መሀል ላይ ኮለን ያለው

- ( masonry abutment with wing wall plus column at the center)

- 9.6m span

- double reinforced footing with 1.5m Width and 1.5m breadth and 0.5m depth

Soon I’ll post the documentary of this project on our youtube channel

በ ቅርቡ እንደ ዶክመንተሪ የ ቪዲዮዎቹን እና ፎቶዎቹን አሰባስቤ በ YOUTUBE CHANNELኣችን ላይ ለቀዋለው

Youtube :-



Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

@etconp
3.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ