Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.79K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 66

2022-12-13 18:48:20
Strut and tie structure

- ብዙ ጊዜ ለ ድልድይ truss bridge
- ለ ጣራ ስራ ካንች ላይ (preassembled)

ለበለጠ መረጃ ምስሉ ላይ ተመልከቱ stress (both compression እና tension) የቱ ጋር እንደሚያጋጥም እና B region እና D region ተመልከቱ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:54:11
Burj khalifa

- የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) @ the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

- ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

- ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
1.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 13:46:59
Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት)

ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ።

Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን (lateral load) በበቂ ሁኔታ የሚከላከል ከ ሌሎች ፍሬም መዋቅሮች የተሻለ stability ያለው ነው።
ይህ የመዋቅር እይነት ሾጠጥ (slender) ያለ ነው። ብዙ ጊዜ የቦታውን ይዞታ ኮንክሪት ብቻ ከመከመር መዋቅራዊ ይዘቱም እንዳለ የ አሳንሰር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል የከተማታችን ብንወስድ የ ህብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃ (elevator station) የ ኮር ስትራክቸር አንዱ ማሳያ ነው። ብዙ ጊዜ core structure at the centroid of the plan of the building እንዲሆን ይመከራል።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2.7K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, edited  10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 20:10:23
Shell structure

- የመዋቅር አይነት ሆኖ ጣራው የተጠማዘዘ (curved) ቅርፅ ያለው እናም ጥንካሬውን የዚሁ ጥምዝ ቅርፅ የሚያገኝ ይሆናል። ለ አብነት ያህል የሰው ጭንቅላት አፅም ፣የ እንቁላል ቅርፊት፣ የ ኤሊ መሸፈኛ

ጥቅም

- የ ቅርፁ የሚያገኘው ከፍተኛ ጥንካሬ

- ትላልቅ ግባታዎችን ሰፋ ያለ ቦታ ለመሸፈን እንጠቀምበታለን የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ስነ ህንፃ ብንወስድ(dome) ፣ የ መስጅድን ስነ ህንፃ ብናይ(dome) ነው።

- ማራኪ እይታን ይፈጥራሉ

ማጤን የሚገቡን ነገሮች

- በላዩ ላይ ሌላ ግንባታ ልናካሂድ አንችልም

- የውሀ ስርገት ሊያስቸግረን ይችላል

- ፍርምወርካች በጣም ትክክለኛ መሆን
አለበት

- ግንባታው እጅግ ልምድ ያለው እና በዘርፉ የሰለጠነ ሰው የሞያ አጋዥነት እና ቁጥጥር ይፈልጋል። * it requires

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
1.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 08:45:43
The line

New metropolitan in Saudi Arabia
⁃ 200 meter wide
⁃ 170 kilometers long
⁃ 500 meters high ( vertically)
⁃ Area = 34km²
⁃ Expected to reside 9,000,000 citizens
⁃ No carbon emission no traffic
⁃ The city will be enveloped with glass curtain
⁃ $500 billion project
What do you think about this city ?

መስመሩ ( the line)

አዲስ በበረሀ ላይ ልትቆረቆረ ያለች ከተማ
⁃ 200 ሜትር የ ጎን ስፋት ያላት
⁃ 170 ኪሎሜትር እርዝማኔ
⁃ 500 ሜትር ቁመት ያላት
⁃ 34 ኪሎሜትር ካሬ ላይ የሚያርፍ
⁃ 9 ሚልየን ዜጎችን ሚያስተናግድ
⁃ በ መስተዋት ሙሉ ከተማው የተሸፈነ
⁃ 500 ቢልየን ዶላር የተበጀተለት

አስተያየት ስጡበት

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
1.4K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 06:58:07
እጅግ ታላቅ መምህር እንዲሁም አባት የሆኑ ሰው ዛሬ ህመም ላይ ነው ብንረባረብ ልንታደጋቸው እንችላለን

ከ @etconp የተላለፈ መልእክት
2.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 16:37:44
Framed structure

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.4K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 14:28:15
Make:Ford
Model:F-150 Lariat Extended Cab
Year:2017
V6 Eco boost
Body type:Pickup Truck
Transmission:10-Speed Automatic(Cambiyo)
Engine:V6
Drive Type:4x4
Fuel:Benzine
Fuel Consumption:21MPG
Mileage:20,600 Kms
Color:Red
Plate No.:Bxxx Code 2
Condition:Neat and Clean Car.

Major Options:Leather Seats, Backup Camera, Heated Seats, Tow Package, Alloy Wheels,Vehicle Stability Control System,Air Conditioned Seats,Cruise Control,Daytime Running Lights,Tire Pressure Monitor,Start/Push Button.

Price:4,950,000  Birr

Call:- +251920652543
2.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 13:03:24
@etconp
2.1K viewsAsnake Negash, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 09:18:57
Load bearing structure

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
1.4K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ