2022-10-30 18:32:45
ከላይ የሰራነውን አርክ ሴንተር ላይ እናደርግና የምናገኘው ሬዲየስ እንይ።
በመጀመሪያ floor to ceiling height እናግኝ
ይሄንን height ማግኘታችን የሚጠቅመን የአርኩ መነሻ half circle ብንጠቀም ምን ያህል ወደ ታች ይወርዳል የሚለውን እንድናውቅ ነው።
Let say,
(FTH) floor to floor height =310cm
(FCH) floor to ceiling height=295cm
FTC ማለት FTH-slab thickness ነው።
FCH =FTH -Arct radius
Arc radius=column spacing length/2
=300cm/2=150cm
So, FTC =295cm
Arc radius =1,50cm
295cm-150cm =145cm
የአርኩ መነሻ
አሁን እዚህ ላይስ ብንሰራው ምን ይሆናል የሚለውን ስናይ
በመጀመሪያ ከ145cm የሚነሳ የበርም ሆነ የኮለን አርክ በጣም ስለሚወርድ ለእይታና ለአሉሚኒየም በርም ሆነ የእንጨት በር standard ቁመት አይሆንም
በሌላ በኩል አርኩ በረንዳ ኮለን ላይ ያለ ከህነ መነሻው እንደ ካፕ አይነት ዲዛይን ካለው አርክ bottom starting point ወይም መነሻው ከኖርማ የሰው ቁመት ማነስ የለበትም ምክንያቱም የአርኩ ካፕ ከኖርማል የሰው ቁመት አነሰ ማለት ሰዎች በረንዳ ላይ handrail ተደግፈው ከኮለኑ ጥግ ቢቆሙና ድንገት ቀና ቢሉ ጭንቅላታቸውን ይቀውራቸዋል ማለት ነው
@etconp
2.9K viewsAsnake Negash, edited 15:32