Get Mystery Box with random crypto!

ይህ መጨረሻ ላይ ብረት ሰርተን ኮንክሪት ሞልተን formwork ስናነሳ የምናገኘው structural | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

ይህ መጨረሻ ላይ ብረት ሰርተን ኮንክሪት ሞልተን formwork ስናነሳ የምናገኘው structural member ነው።
እንግዲህ ለማንኛውም ከhalf አርክ ውጪ የሆነ የarch structure ለመስራት ያገለግላል ማለት ነው።
ከበሮች ከመስኮቶችና ከኮለኖች መሀል ላይ ከሚገኙ አርኮች በተጨማሪ የስላብ ጠርዞች የexternal structures design በሙሉ ለመሥራት መጠቀም ይቻላል

@etconp