Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.11K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 64

2023-01-02 09:21:11
የቦሌ ሚካኤል አደባባይ ተሻጋሪ ድልድይ ግምባታ

ይህ የማሳለጫ ድልድይ 600 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ከሚገኙት ትላልቅ የማሳለጫ ድልድዮች በርዝመቱ ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል፡፡ የዚህ ማሳለጫ ድልድይ የግራ መስመር ቀደም ሲል ተጠናቆ ለትራፊክ ክፍት መደረጉም ይታወሳል፡፡

በአሁኑ ወቅት በቀኝ በኩል ያለውንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል፡፡

ግንባታው ሲጠናቀቅ ቦሌ ሚካኤል አደባባይ ላይ እየተፈጠረ የሚገኘውን የትራፊክ መጨናነቅ ችግር በእጅጉ የሚፈታ ይሆናል፡፡

ምንጭ AACRA

@etconp
1.6K viewsItoophiyaa‍ , 06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 23:10:30
Further on wall system

ባለ ብሎኬት ግድግዳ

Further on wall system

ባለ ብሎኬት ግድግዳ

- ብሎኬት በመደርደር የምትሰራው የ
ግድግዳ አይነት ነው
- ባሀገራችን በ 3 size ገበያ ላይ አለ

* ባለ 10
* ባለ 15
* ባለ 20

-በቀን ቢበዛ እስከ 5 ኮርስ ቢደረደር ይመከራል mortarኡን እንዳይጫነው እና ጥንካሬ እንዳያሳጣው።

- ውሀ በጣም መጠጣት አለበት ጥንካሬ እንዲያገኝ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:-

304 viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 12:24:05 Methods of Retrofitting Building.

The following are the most usual method of retrofitting a building.

1.Retrofitting of the Structural Components
~ Jacketing
2.Retrofitting of the Structural System
~ Beam Addition Method
~ Seismic Wall Addition Method
~ Seismic Isolation Method
3.Retrofitting of Foundation
~ Plie Addition Methods
~ Ground Improvement Techniques
4.Retrofitting of Historic Structures
~ Post-Tensioning
~ Epoxy
Next we will see Advantage and disadvantage of Retrofitting....
https://t.me/ETCONp
853 viewsPhila, 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 20:56:44
መፅሐፍ ከተወደደ አንባቢ ይጠፋል! ምክንያቱም የመግዛት አቅም የለውምና! ይሄን መሰረት በማድረግ የተለያዩ መፅሐፍትን በpdf የሚያዘጋጅ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ!

ስሙ በእምነት ላይብረሪ ይሰኛል!ቀኖትን እያሳመረ ማታዎትን እያደመቀ ምርጥ ምርጥ መፅሐፎች ይጋብዛችዋል።እመኑኝ 100%ትወዱታላቹ


https://t.me/+S-UhoMHTx95kYmE8
https://t.me/+S-UhoMHTx95kYmE8
1.3K views uShe ️ ️, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 13:41:38
Further on wall system

በሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ባህላዊ የቤት አገነባብ ዘቤዎች አሉ ሰሜን ብትሄዱ የሰሜን የቤት አገነባብ (ባህላዊ) የደቡብ ወይም ከምስራቁ ኢትዮጵያ ቤት አገነባብ ዘቤ እጅግ ይለያል የተለያየበት ዋነኛ ምክንያት አቅራቢያ ባለው የግንባታ እቃ እና የ አየር ንብረት ነው። ለምሳሌ ወደ ሰሜን ብትሄዱ G+1 በ አለታማ ድንጋይ ከ ጭቃ(እንደ mortar) በማገናኘት ከ አንድ ወለል በላይ ይሰራሉ ሶሌታቸውን (slab) በወፍራም መሮ እንጨት በመረብረብ ጭቃ በመመረግ slab ይሰራሉ ወደ ደቡብ ብትሄዱ እጅግ የሚያምሩ በጎጆ ቤቶች በገጠሩት የደቡብ ክልል የተለመደ ነው። ወደ ምስራቅ ብትሄዱ ደግሞ tent (ድንኳን ቤቶች) ከ አየር ንብረቱ ጋር ተያይዞ የተለመደ ነው። በተለይ በ አፋር የመሬት መንቀጥቀጥ እሳተ ጎመራው (ኤርታሌ) አቅራቢያ መሆኑን ተያይዞ frequently occur ያረጋል earthquake ይሄን counter ለማድረግ ቀለል ያለ material ይጠቀማሉ።

ዛሬ እስኪ ስለ ጭቃ ቤት አሰራር እናውራ በሀገራችን በክልል ከተሞች በሰፊው የሚጠቀሙትን አልፎ አልፎ መዲናችን ላይም የሚስተዋሉትን የጭቃ ቤቶች እናውራ

- መጀመሪያ ከተቀየሰ በኋላ ከ 30-50 ሳንቲ ይቆፈራል ከ 15 ሳንቲ diameter በየ 10- 20 ሳንቲም ርቀት ከዛን እንጨቶቹ ጉድጓድ ላይ ይተከላሉ ከዛም ቱንቢ ይጣልና ቀጥ ማለቱ ከታወቀ ከዛም በ ግንብ ይታጠራሉ ከዛም በ እንጨት ይረበረባሉ ከዛም ጭቃ ከ ጭድ(rough surface እንዲኖረው እና ለ ልስን እንዲመች) ጋር የተለወሰ ይመረጋል ካንቹ ለ ግድግዳ ከምንጠቀመው እንጨት ጋር የተያያዘ ነው ከዛ finishing ስራ።

To be continued..

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2.1K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 13:31:52
A pile foundation may consist of a group of piles, joined by pile cap at the top and typically spaced at 2 to 4 timers the pile diameter.
There are two modes of failure for pile group, namely individual pile failure and block failure.
During design, the distribution of axial load among the piles is assumed uniform.
However, center piles are expected to carry greater loads than perimeter piles in sand. The reverse is true for pile group in clay.
Block failure on the other hand, is more likely to occur in fine-grained soil rather than coarse-grained soil. It may be induced when the pile spacing is less than 2 to 3 times the pile diameter.
https://t.me/ETCONp
1.2K viewsPhila, edited  10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 00:56:12
The difference between Diagrid structural system and Exoskeletal structural system - Diagrid structural system is diagonally arranged whereas Exoskeletal structural systems are not not expected to be diagonal - if you see in the picture that I compiled…
2.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 21:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 22:08:03
በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው

እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም JOIN ብለው አብረን እንሳቅ
https://t.me/+dJMZSOUFpUc3OGU0
https://t.me/+dJMZSOUFpUc3OGU0
945 views uShe ️ ️, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 18:50:18 Retrofitting is the modern technique or methodology used to increase the structure’s reliability. Retrofitting is helped to develop safety, durability, and applicability of structure. It furthermore counts new characteristics or technology to the ancient structure.


Simply, retrofitting is repairing and modifying the existing structure into a new stable structure that protects it from flooding or dangers such as high winds and earthquakes.

Why Need Retrofitting?

There are several issues that structural members undergo and need to be tackled. Among them, some common problems include:

~ Strength of the Existing concrete in the structure.
~ Require proper Access to work locations.
~ The magnitude of strength to be improved.
~ Cost of construction and maintenance.
~ Time management.
~ Clearance issues.
~ The seismic effect should consider.
~ Environmental condition.
~ The design reaches the service life.
~ Material strength or other technical indicators
~ Adding escalators and elevators involves the opening of floors and adding new components.
~ The acquisition of interlayers, such as manufacturer buildings to office buildings, needs several extra layers inside the plant.

To be continued....
https://t.me/ETCONp
1.6K viewsPhila, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 19:31:07
ስላም ቤተሰቦች ለዛሬ አንድ ጥየቄ እንጠይቃቸሁ
# ከ ላይ photo ላይ አምትመለከቱት አሰራር ምን ተብሎ ይጠራል? What is its purpose?
https://t.me/ETCONp
1.4K viewsPhila, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ