Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.79K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 68

2022-10-30 18:29:34
ከዚህ በመቀጠል ግን ይህንን የምትመለከቱት figure በመያዝ የተወሰነ የgeometric calculation ሰርተን እንዴት ሬዲየስ እናገኛለን እንየው።

እንደምትመለከቱት isosles triangle ይታያል በዚህ መሠረት
AB=300cm
AD=AB/2=150cm
CD=70cm
AC=?
Phytagorian formula በመጠቀም AC እናግኝ
AC=√(AD²+CD²)=√(150²+70²)=165.53
AC=165.53cm
Find tan‐¹(70÷150)=25°
Using sine low
165.52/sinA=300/sinC=165.52/sinB
=2R

2R=165.5/sin25°=2R=391.43cm
R=391.43cm/2=195.72cm
አሁን ይሄንን 195.72cm ራዲየስ ከሁለቱ ኮለኖች መሀል ባለው አናት ስላብ ወደ ታች ለክቶ በምስሉ እንደሚታየው ወርዶ በሚስማር ማርክ አድርጎ በሲባጎ አርኩን አርኩን ማርክ መመድረግና formwork ማሰራት ነው።
1.9K viewsAsnake Negash, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 18:28:49
Answer for the previous Q.
Info.
Floor to floor height= 310cm
Slab thickness =15cm
Verticall RC wall drop down from Rc slab=10cm
CD=70cm see the previous image
Spacing of veranda column =300cm it's face to face length.
እኛ ሳይት መሀንዲስ ሆነን ተመድበን ሳይት ውስጥ ነን እንዴት አድርገን እንስራው ነው?
ሀሳቡ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ራዲየስ እንዴት እናግኝ ነው።
በተለምዶ የምንሰራው አርክ Radis=width/2 አድርገን ነው እንደዛ ብንሰራው አንችልም ወይ? ትሉ ይሆናል ነገር ግን Width/2 የሚሰራው በጣም ለተቀራረቡ ኮለኖች በሮችና መስኮቶች ነው።
የኮለኖች፣ የበሮችና የመስኮቶች width በጨመረ ቁጥር width/2=radius አድርገን ብንሰራ የአርክ መነሻ point ወደታች እየወረደ ስለሚመጣ እንደዛ ብንሰራ እጅግ የሚያስጠላ ዲዛይን ይሆናል።
ይሄንንም በኋላ በቁጥር አስደግፌ አቀርባለሁ።
ወደ ሀሳቡ እንመለስና
Let say
FTH) floor to floor height =310cm
(FCH) floor to ceiling height=295cm
FCH ማለት FTH-slab thickness ነው።
310cm-15cm=295cm
አርክ ቶፕ ከማድረጋችን በፊት 10 cm hanging vertically Rc wall አለን
አርኩ central top ድሮፕ የሚያደርገው ከslab bottom 10cm ወርዶ ነው
Arch starting point =295cm-10cm-70cm=215cm
የአርክ ጫማ የሚነሳው ከመሬት በላይ 215cm ላይ ነው ማለት ነው image ከላይ አስደግፌያለሁ።
2.1K viewsAsnake Negash, 15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 22:27:29
Illustrative picture of Combined footing

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2.7K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 22:26:45
Combined footing

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2.6K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 16:04:34
ይህ የሂሳባዊ ጂኦሜትሪ ፅንሰ ሀሳብ "issoseles triangle inscribed in a circle"
ስንቶቻችን ነን በኮንስትራክሽን ሳይት ውስጥ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የምናውቀው?
ይህ የምትመለከቱት ሂሳባዊ ጂኦሜትሪ በተለየ መልኩ በኮንስትራክሽን ሳይት በበሮች፣በመስኮቶችና በበረንዳ ኮለኖች መካከል የምንሰራቸው( ከግማሽ) ሰርክል ውጪ የሆኑ በሌላ አገላለፅ የአርኩ ዲያሜትር ከላይ ከጠቀስኳቸው ከበሮች፣ከመስኮቶችና ከኮለኖች ውጪ ሲሆን አርኮችን ለመስራት የምንጠቀምበት ጂኦሜትሪ ነው።
እንዴት አድርገን ሳይት ውስጥ እንደምንጠቀምበት በሚቀጥለው ጊዜ አቀርብላችኋለሁ።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.0K viewsAsnake Negash, edited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 11:57:20
Illustrative pictures regarding That it’s singly reinforced only at the bottom there is the main bar and distribution bar

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 11:47:52
Illustrative pictures regarding construction of pad foundation

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2.9K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 11:33:42
PAD foundation construction process

I’ll soon post illustrative pictures stay tuned

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.0K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 23:12:51
Illustrative pictures

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.6K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 22:52:37
Strip foundation construction process

To be continued…….

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
3.4K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ