Get Mystery Box with random crypto!

Burj khalifa - የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) sh | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

Burj khalifa

- የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) @ the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

- ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

- ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/