Get Mystery Box with random crypto!

የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )

የቴሌግራም ቻናል አርማ emmausmengdgnch — የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )
የቴሌግራም ቻናል አርማ emmausmengdgnch — የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )
የሰርጥ አድራሻ: @emmausmengdgnch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 316

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-16 09:08:40
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
9 views🇩aኒ Revival , 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:30:15 ትልቅ ደረጃ መድረስ ከፈለጋችሁ!

በእድሜ ቆጠራ ብቻ፣ በገንዘብ ብዛት ብቻ፣ በአእምሮ እውቀትም ብቻ . . . ትልቅ ደረጃ መድረስ አይቻልም፡፡

እነዚህንና ሌሎችም ነገሮች ኖሯቸው በሕብረተሰቡ መካከል ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎች የመኖራቸውን ያህል፣ እነዚህ ነገሮች እያሏቸው ለአናሳ ነገር ሰክነውና አናሳ ሕይወት ኖረው የሚያልፉ ጥቂቶች አይደሉም፡፡

ትልቅ ደረጃ መድረስ ከፈለጋችሁ፡-


1. ከትንሽነት አመለካከት መውጣት አስፈላጊ ነው፡፡ አመለካከታችን ዛሬ ካለንበት ደረጃችን ወደላቀ ከፍታ የሚያወጣንን ራእይና አላማ ካላካተተ ይህ የአመለካከታችን ትንሽነት የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡

2. ከትንንሽ ንግግሮች መላቀቅ የግድ ነው፡፡ የምናወራቸው ነገሮች በእለቱ ከሚናፈሰውና የሰውን ነገር ከመብላት አልፎ ካልሄደ የንግግራችን አናሳነት የማንነት ትንሽነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡

3. ከትንንሽ ገጠመኞች በላይ መኖር ወሳኝ ነው፡፡ በየቀኑ የሚገጥሙንን ጥቃቅን አስቸጋሪ ገጠመኞች አልፈን በመሄድ ትኩረታችንን ዋናውና ዘላቂው የሕይወታችን አላማ ላይ ካላደረግን ሁኔታው የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡፡፡

4. ከትንንሽ ዘሮች ዘልቆ መሄድ ጠቃሚ ነው፡፡ ትንሽ ዘር፣ ትንሽ ፍሬ … ትንሽ ሙከራ፣ ትንሽ ስኬት … ትንሽ መስዋእትነት ትንሽ ዋጋ … ትንሽ እቅድ፣ ትንሽ ውጤት ስሌቱ ይኸው ነው፡፡ ከዚህ አዙሪት ወጥተን በትልቁ መዝራት ካልጀመረን ሁታው የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡

https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
15 views🇩aኒ Revival , edited  04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 08:17:37
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
13 views🇩aኒ Revival , edited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 07:13:37
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch.
30 views🇩aኒ Revival , edited  04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:08:30 #በመሰላሉ_ወደታች_እንዳትወርድ !!!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እየሰማኸኝ ነው? ተው ወደታች አትውረድ
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ሃሎ...? ተው አትሂድ ብያለሁ!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═
╬═╬ቁም!ከዚህ በታች አትውረድ!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እሺ፣ምን ይደረጋል እንግዲህ ጨክነህ መውረድ ከፈለክ ውረድ።
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እምቢ አልክ አይደል?ዝም ብለህ እየወረድክ ነው?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ከዚህ በሗላ ሁለተኛ አልናገርህም።ምን አገባኝ።
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬ …ተው ግን ልለምንህ አትውረድ ላንተ ጥሩ አይደለም።
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ኧረ እባክህን ስማኝ ?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬ብታዳምጥ ይሻልሀል. ተው ይቅርብህ…
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬እሺ።ይህ የመጨረሻ ነው። ተው አትውረድ!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬....የምሬን ነው። በቃህ!!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬አሁንም እየወረድክ ነው?
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬የመጨረሻ እድል ልስጥህ…አቁም!
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
╬═╬
በቃ ጨክነህ መጣህ?

#የሰው ልጅ #በበደሉ እንዲ ነበር #የወረደው። #ልጅነትን ገፍቶ ፥ #ባላገርነትን ጥሎ ፣ #ምድራዊነትን ናፍቆ ፥ #ኃጢአትን ተላምዶ ተላብሶ።
ከታች ወደላይ #ስትሄድ ደግሞ፦ #የራቀውን ፅድቅ #አቅርቦ ፣ #የወደቀውን እውነት #አንስቶ ፣ እራሱን #ሰውቶ ፥ #ሳንጠራው አቤት #ብሎን ፥ #ሳንፈልገው #ፈልጎን ፥ #በልጁ ሞት #ሞታችንን ገደሎ ፣ #በመስቀሉ ጥልን #ገድሎ ፥ እርሱ እግዚአብሄር እንዲ አነሳን ።
በል እንግዲ ከመጣህ ላይቀር ይህን #እውነት ለ5 ሰው Forward አድርግ ።
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
101 views🇩aኒ Revival , edited  04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:17:22
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
35 views🇩aኒ Revival , edited  11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:50:47 ብልጥና ጎበዝ ነበርኩ!

“ትናንትና ብልጥና ጎበዝ ስለነበርኩኝ ዓለምን ለመለወጥ ፍላጎት ነበረኝ፡፡ ዛሬ ግን ጠቢብ ስለሆንኩኝ መጀመሪያ ራሴን ለመለወጥ ፈለኩኝ” – Rumi

በዙሪያችን ያለውን ሁኔታ፣ የኑሮ ደረጃችንን፣ አጠገባችን የሚገኙ ሰዎችን፣ ሰፈር መንደራችንን፣ የስራ ቦታችንን፣ ሃገራችንን . . . ለመለወጥ መነሳሳት መልካም የሆነ የብልጠትና የጉብዝና ምልክት ነው፡፡ ያንን ጉዞ ጀምረን ከመድከማችን በፊት ግን በቅድሚያ ራሳችንን እንለውጥ!
https://t.me/Emmausmengdgnch
45 views🇩aኒ Revival , 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:10:39
https://t.me/Emmausmengdgnch

https://t.me/Emmausmengdgnch
65 views🇩aኒ Revival , edited  16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:02:26
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
63 views🇩aኒ Revival , edited  04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 16:58:53
መዝሙር 139
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።
⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።
https://t.me/Emmausmengdgnch
https://t.me/Emmausmengdgnch
66 views🇩aኒ Revival , edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ