መዝሙር 139 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። ⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። https://t.me/Emmausmengdgnch https://t.me/Emmausmengdgnch 66 views🇩aኒ Revival , edited 13:58