Get Mystery Box with random crypto!

ብልጥና ጎበዝ ነበርኩ! “ትናንትና ብልጥና ጎበዝ ስለነበርኩኝ ዓለምን ለመለወጥ ፍላጎት ነበረኝ፡፡ | የኤማሁስ መንገደኞች........ channel )

ብልጥና ጎበዝ ነበርኩ!

“ትናንትና ብልጥና ጎበዝ ስለነበርኩኝ ዓለምን ለመለወጥ ፍላጎት ነበረኝ፡፡ ዛሬ ግን ጠቢብ ስለሆንኩኝ መጀመሪያ ራሴን ለመለወጥ ፈለኩኝ” – Rumi

በዙሪያችን ያለውን ሁኔታ፣ የኑሮ ደረጃችንን፣ አጠገባችን የሚገኙ ሰዎችን፣ ሰፈር መንደራችንን፣ የስራ ቦታችንን፣ ሃገራችንን . . . ለመለወጥ መነሳሳት መልካም የሆነ የብልጠትና የጉብዝና ምልክት ነው፡፡ ያንን ጉዞ ጀምረን ከመድከማችን በፊት ግን በቅድሚያ ራሳችንን እንለውጥ!
https://t.me/Emmausmengdgnch