Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-26 12:58:02
ተጠባቂውን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
        ማን ሲቲ ከ አርሰናል
የሚያደርጉትን ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ


               04:00
    ማን ሲቲ ከ አርሰናል

||  ቀድመው ለገመቱ #ሶስት ተከታዮቻችን የምንሸልም ይሆናል ጨዋታው 04:00 ሰአት የሚጀምር ሲሆን እርሶ እስከ 04:30 ሰአት መገመት ይችላሉ ።

|| የውጤት ግምታቹን  @Dream_Sport_Bot ላይ ብቻ አደርሱን ከዚ ውጪ ሚመጡ ግምቶችን አንቀበልም

|| ውጤት ለመገመት ከታች ያለውን Safe Betting Ticket  የተሰኘውን ቻናል Join ካደረጉ በኋላ ውጤት ይገምቱ

|| ልብ ይበሉ ስፖንሰራችንን ካልተቀላቀሉ ውጤት የሚገምቱበት ቦት (bot) እኛ ጋር Join ያለውን እየመረጠ ብቻ ነው የሚያመጣው ስለዚህ ይቀላቀሉ ይወዱታልም ቻናሉን ።

https://t.me/+o38W5Rr6Mro0NTA0
https://t.me/+o38W5Rr6Mro0NTA0

ከላይ ያሉትን ህጎች በሙሉ ካልተገበሩ በትክክል ቢገምቱ እንኳን ሽልማቱን አያገኙም

መልካም እድል
7.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 12:53:43
Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
2.9K views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 12:00:37
የሮናልዲኒሆ ጋኡቾ የትዊተር አካውንት በትናንትናው እለት ተጠልፎ የነበር ቢሆንም ብራዚላዊው ጥበበኛ የትዊተር አካውንቱን እንደገና መቆጣጠር ችሏል።

የሮናልዲኒሆ ጋኡቾ የትዊተር አካውንት ከተጠለፈ ብኋላ ስሙ ተቀይሮ ነበር።

         @DREAM_SPORT
8.3K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:51:01
ሊዮ ሜሲ ወደ ፓሪስ ሲመለስ አንዳንድ የባርሴሎና ደጋፊዎች በአውሮፕላን ማረፊያው ላይ ታይተዋል።

          @DREAM_SPORT
8.8K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:29:53
ማን ሲቲ በነዚህ ውድድሮች ዋንጫውን ለማሸነፍ የተሰጣቸው ዕድል

ፕሪምየር ሊግ - 80%
ኤፍኤ ካፕ - 79%
ሻምፕዮንስ ሊግ - 60%

@DREAM_SPORT
9.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 08:30:16
ፔፕ ጋርድዮላ

"ዛሬ በሜዳችን፣ ከደጋፊዎቻችን ጋር ምቾት ይሰማናል። ሁሉም እንደሚገኝ እና እንደሚሰሙን እናውቃለን። በጨዋታው ደግሞ የተሻለ ጥሩ እንዲሰማቸው እናደርጋለን።"

            @DREAM_SPORT
10.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 07:47:21
ፔፕ ጋርድዮላ

"ቡድኑ ባለፉት ዓመታት ዋንጫ ካሸነፈው ቡድን አልወረደም። ጥሩ የውድድር ዓመት ሳናሳልፍ ቀርተን ሳይሆን፣ ችግሩ አርሰናልን ማቆም ስላልተቻለ ነው።"

               @DREAM_SPORT
10.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 06:40:04
| ጋርዲዮላ ስለ ኦዴጋርድ:

“ኦዴጋርድን አስታውሳለሁ፣ ከአመታት በፊት… ከአባቱ ጋር ለ2 ቀናት የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች አብሮት መቶ ነበር [በ2014]። ለማሰብ 5 ደቂቃ አስፈልጎኛል፡ ይህ ልጅ ጥሩ ይጫወታል!"

"እሱ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው እንዲሁም ልዩ"

@DREAM_SPORT
11.6K viewsᴠ.ᴠᴀɴᴅɪᴊᴋ, edited  03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:35:07
ሚኬል አርቴታ ማን ሲቲን እሮብ ስለመግጠም

"መጠበቅ አቅቶኛል፣ እነዚህ አይነት ጨዋታዎችን ነው መጫወት የምንፈልገው። ሁሉም ነገር ባልታወቀበት እዛ ሄደህ ለማሸነፍ። ጨዋታውን በደንብ እንዘጋጃለን ይህ እርግጥ ነው።

" ይሄ የእግር ኳስ ውበት ነው፣ በዚህ ቦታዎች መሆን ትፈልጋለህ። ወደ ማንችስተር ድንቅ ጉዞ ይኖረናል፣ በደንብ ተዘጋጅተን እንሄዳለን።"

             @DREAM_SPORT
362 viewsAb Taa, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:28:02
ሚኬል አርቴታ

"ተጫዋቾቼን ከዚህ በላይ ልወዳቸው አልችልም። የነገርኳቸውም ይሄንን ነው።"

"እግር ኳስ ላይ ትልቅ ጫና ሲኖር ተጫዋቾች ይደበቃሉ፣ በትላንቱ ጨዋታ ይህን ያደረገ ተጫዋች አላየሁም።"

             @DREAM_SPORT
1.0K viewsAb Taa, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ