Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 233.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-04-22 12:23:06
Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
602 viewsAb Taa, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:00:27
ካካ በ2007፡-

የባሎንዶር አሸነፈ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸነፈ
የአለም ክለቦች ዋንጫ አሸነፈ
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
በ FIFPro World XI ተመርጧል
የ UEFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
UCL ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
የሴሪኤ የአመቱ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች
የቻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካቷል

ዛሬ 41 አመቱን እያከበረ ይገኛል መልካም ልደት

@DREAM_SPORT
2.3K viewsʙɪʀᴜᴋ, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:58:13
ጀምስ ዋርድ-ፕሮውስ ከ ሳውዝሀምፕተን እንደተነገረው በክረምቱ ከወረደ መልቀቅ እንደሚችል ተናግሯል።

ቶተንሃም ፣ዌስትሃም እና ኒውካስትል ሁሉም አማካዮቹን ይፈልጋሉ።

talkSPORT

@DREAM_SPORT
5.9K views𝐁𝐢𝐫𝐮𝐤 𝐉𝐫, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 08:13:12
ኤሪክ ቴንሀግ

"የማንችስተር ዩናይትድ የቡድን አባል መሆን በጣም ደስ ይላል የዚህ የእግር ኳስ ክለብ አባል መሆን ግን ዋናው ነገር በየጨዋታዎች  ማሳየት አለብን ፣ ያንን ነው ልንገነዘበው እና ልንጠነቀቅበት የሚገባው ።

@DREAM_SPORT
8.5K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:56:42
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ማጉዋየር 

" እሱ ለኛ ጠቃሚ ሚና አለው  ካፒቴን ሆኖ ቡድኑን  ይመራል፣ ከአሰልጣኞች ስታፍ ጋር ይግባባል፣ ቡድኑን ያነሳሳል፣ እሱ በልምምድ ክፍለ ጊዜ በቦታው ለሌሎች ለተጫዋቾች ምሳሌ ነው።

@DREAM_SPORT
8.6K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:08:39
ጋብርኤል ጄሱስ

"እስከ ፍፃሜው ድረስ እንፋለማለን።"

         @DREAM_SPORT
9.5K viewsʙᴇƦᴇᴋᴇᴛ, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:05:37
ሚኬል አርቴታ ከትላንቱ ጨዋታ በኋላ

"ተጫዋቾቼን አሁን ከምንጊዜውም በላይ ወድጃቸዋለሁ"

         @DREAM_SPORT
8.8K viewsʙᴇƦᴇᴋᴇᴛ, 04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 06:57:00
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ ማንቸስተር ሲቲን በኢቲሀድ ያሸነፉት በ2015 ነበረ

         @DREAM_SPORT
8.5K viewsʙᴇƦᴇᴋᴇᴛ, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 06:10:05
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ፉልሀም ከ ሊድስ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኤቨርተን
11:00 | ሌስተር ከ ወልቭስ
11:00 | ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሀም

በእንግሊዝ ኤፌኤ ካፕ

12:45 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሼፊልድ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
12:00 | ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማ

በፈረንሳይ ሊግ

12:00 | ኦግዜሬ ከ ሊል
04:00 | ሌንስ ከ ሞናኮ

በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኦሳሱና ከ ቤቲስ
11:15 | አልሜሪያ ከ ቢልባኦ
01:30 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ቫዬካኖ
01:30 | ቫላዶሊድ ከ ጂሮና
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ቦቹም ከ ወልፍስበርግ
10:30 | ኸርታ በርሊን ከ ወርደር ብሬመን
10:30 | ሆፈንሄም ከ ኮሎኝ
10:30 | ሜንዝ ከ ኮሎኝ
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ፍራንክፈርት

በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ሳላርኒታና ከ ሳሱሎ
01:00 | ላዚዮ ከ ቶሪኖ
03:45 | ሳምፕዶሪያ ከ ስፔዚያ

         @DREAM_SPORT
11.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 06:01:54
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አርሰናል 3-3 ሳውዛሃምፕተን

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 2-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
ሲዳማ ቡና 1-2 ወልቂጤ ከተማ

በስፔን ላሊጋ

ኢስፓኞል 0-0 ካዲዝ

በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 2-1 ቦሎኛ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኦግስበርግ 1-1 ስቱትጋርት

በፈረንሳይ ሊግ 1

አንገርስ 1-2 ፒኤስጂ

           @DREAM_SPORT
10.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ