Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 233.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-04-21 15:44:35
ካርሎ አንቸሎቲ

" ማንችስተር ሲቲ ምርጥ ብድን ነው ከድሮው ትንሽ የተለወጡ ይመስለኛል ፣ አሁን ደግሞ ጥሩ ግብ አግቢ ሁነዋል።

"ሪያል ማድሪድ እና ማንቸስተር ሲቲ በተጫዋቾች ጥራት ምርጥ ከሆኑ  ብድኖች መካከል ናቸው ።

         @DREAM_SPORT
2.3K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 15:40:10
ሰርጂዮ ራሞስ

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንሽ ቡድኖች ላይ ብቻ ግብ ያስቆጥራል ይላሉ

"ልክ ናቸው ምክንያቱም በአለም ላይ ከሪያል ማድሪድ የሚበልጥ ቡድን ስለሌለ።

         @DREAM_SPORT
2.6K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 15:24:13
ኢንተር ሚላን(UCL)
ኤሲ ሚላን (UCL)
ሮማ (UEL)
ጁቬንቱስ (UEL)
ፊዮሬንቲና (UECL)

የጣሊያን ክለቦች በአውሮፓ መድረክ እየነገሱ ነው

@DREAM_SPORT
3.1K viewsBetse, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 15:21:30
የሰርጅ ግናብሪ እና የሳዲዮ ማኔ እጣ ፈንታ !

ባየር ሙኒኮች ጀረመናዊውን ሰርጅ ግናብሪን እና ሴኔጋላዊውን ሳዲዮ ማኔን በክረምት የዝውውር መስኮት ለሽያጭ ማቅረብ ይፈልጋሉ።

የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ስለ ተጨዋቾቹ እጣ ፈንታ ከቦርዱ ጋር እንደሚወያይ ተዘግቧል።

            @DREAM_SPORT
3.2K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 15:14:30
ጋዜጠኛ

"ሴቪያ በዩሮፓ ሊጉ እንደ ሪያል ማድሪድ በቻምፒዮንስ ሊጉ የተሻሉ ብድን ናቸው ?

ካሴሚሮ

"ወደ ሪያል ማድሪድ ለመድረስ ገና 8 ዋንጫዎችን ማሸነፍ አለባቸው."

             @DREAM_SPORT
3.5K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:29:22
ሞይስ ካይሴዶ

"አርሰናልን ለመቀላቀል በጣም ተቃርቤ ነበር ስለዚህ ብዙ ተሠቃይቻለሁ"

"ወጣት፣ ተሰጥኦ ያላቸው ተጫዋቾች እና ኮከቦች ስላሏቸው ወደድኳቸው ነገር ግን ሁል ጊዜ ተጨማሪ የመፈለግ አስተሳሰብ አላቸው"

"ብዙ እድሎች እንደሚኖሩኝ እርግጠኛ ነኝ።"

             @DREAM_SPORT
4.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:00:28
ቴንሀግ በውጤቱ ቅር ተሰኝተናል :

"ሁላችንም ወደ ቀጣዩ ዙር ባለማለፋችን ቅር ብሎናል ነገርግን ከሁሉም በላይ ባሳየነው ደካማ እንቅስቃሴ ተበሳጭተናል ፣ በእርግጥ መጥፎ ምሽት ነበር ፣ተጋጣሚያችን ይህንን ጨዋታ ለማሸነፍ ከኛ የተሻለ ፍላጎት ነበራቸው ።

@DREAM_SPORT
5.3K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:15:11
ባየር ሙኒክ ለምን የሌዋን ምትክ አላስፈረሙም

"ማኔን አስፈርመናል እንደ ጨራሽ አጥቂም መጫወት ይችላል። በተጨማሪ ስብስቡ ውስጥ እንደ ግናብሪ፣ ኮማን፣ ሳኔ፣ ሳዲዮ፣ ቴል፣ ቾፖ፣ ሙለር እና ሙሲያላን የመሳሰሉ ታላላቅ ተጫዋቾች አሉን።"

              @DREAM_SPORT
7.0K viewsAb Taa, 09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:10:08
ጆዜ ሞሪንሆ

"እዚህ ሮማ ውስጥ ደስተኛ ነኝ፣ ሰዎቹን እወዳቸዋለሁ እና ይወዱኛል። አንዳንድ ጊዜ ብስጭት ይሰማኛል ነገር ግን እዚህ መሻሻሎች እንዳሉ እርግጠኛ ነኝ "

"ዲባላ? ምናልባት በዓለም ላይ ባሉ ምርጥ ቡድኖች ውስጥ መጫወት እንደሚችል ያስባል፣ ትክክል ነው፣ ግን እዚህ ደስታን ሊሰማው ይችላል።"

            @DREAM_SPORT
6.9K viewsAb Taa, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:05:02
ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣዩ የውድድር አመት በ ዴህያ ቁጥር 1 ግብ ጠባቂነት መቀጠል

" በሊጉ ብዙ ክሊንሺቶችን ያስመዘገበው ግብ ጠባቂ እሱ ነው ይሄም ምን ያክል ጎበዝ ግብ ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል።"

@DREAM_SPORT
6.7K viewsAb Taa, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ