Get Mystery Box with random crypto!

ባየር ሙኒክ ለምን የሌዋን ምትክ አላስፈረሙም 'ማኔን አስፈርመናል እንደ ጨራሽ አጥቂም መጫወት | DREAM SPORT ™

ባየር ሙኒክ ለምን የሌዋን ምትክ አላስፈረሙም

"ማኔን አስፈርመናል እንደ ጨራሽ አጥቂም መጫወት ይችላል። በተጨማሪ ስብስቡ ውስጥ እንደ ግናብሪ፣ ኮማን፣ ሳኔ፣ ሳዲዮ፣ ቴል፣ ቾፖ፣ ሙለር እና ሙሲያላን የመሳሰሉ ታላላቅ ተጫዋቾች አሉን።"

              @DREAM_SPORT