Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-26 19:20:54
ሮቤርት ሌዋንዶቭስኪ

" በቦሪሲያ ዶርትሞንድ ስጫወት በጊዜው የክለቡ አሰልጣኝ ከነበረው የርገን ክሎፕ ጋር ውርርድ ነበረኝ

" ውርርዱም የርገን ክሎፕ በልምምድ ላይ 10 ጎሎችን ባስቆጠርኩ ቁጥር 50 ዩሮ ይሰጠኝ ነበር ።

" አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከሁለት ሳምንታት ብኋላ እንደዚህ ሲል ነገረኝ "ከዚህ ብኋላ እኔ በጣም በዝቶብኛል መክፈል አልፈልግም ! ሲል ነገረኝ።

           @DREAM_SPORT
3.0K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:59:48
በርናርዶ ሲልቫ በኤርሊንግ ሃላንድ ላይ

" ኤርሊንግ ሀላንድ በእርግጠኝነት እንደ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ አይነት አስተሳሰብ ነው ያለው ።

" ኤርሊንግ ሀላንድ ሁልጊዜም ጎሎችን ማስቆጠር ይፈልጋል ፣ እሱ ትክክለኛ አጥቂ ነው ።

           @DREAM_SPORT
3.9K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:24:27
ማርቲን ኦዴጋርድ

"ዛሬ ምሽት የተፈጠረው ነገር ቢፈጠር አሁንም ብዙ ጨዋታ ይቀረናል።"

@DREAM_SPORT
5.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 17:41:05
ኤሪክ ቴን ሀግ

"አሌሀንድሮ ጋርናቾ ወደ ልምምድ ተመልሷል ግን ለነገው ጨዋታ ብቁ አይደለም።"

@DREAM_SPORT
6.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 17:35:46
ጆሴ ሞሪንሆ በሮማ ባደረጓቸው 100 ጨዋታዎች ፡-

◉ለመጀመሪያ ጊዜ የ UEFA ውድድር አሸንፈዋል
◉ወደ ኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አድርሷቸዋል
◉ ለተከታታይ የውድድር አመት ሴሪአ ለUCL ለመብቃት ቻሉ

Still Special

@DREAM_SPORT
6.7K viewsᴠ.ᴠᴀɴᴅɪᴊᴋ, edited  14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:02:49
በፕሪምየር ሊጉ ከኤርሊንግ ሀላንድ ያለፉት ስምንት ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች ወደ ግብ ያልተለወጠው አንዱ ብቻ ነው፣ እሱን ያዳነው ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል ነው ።

@DREAM_SPORT
7.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:58:40
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ዘንድሮ ከሜዳ ውጭ ምርጥ ሪከርድ ያለው ቡድን ነው

ብዙ ነጥቦች
ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፈ
ብዙ ግቦችን ያስቆጠረ
ብዙ ክሊን ሺት

We’re telling you there’s a chance…

@DREAM_SPORT
7.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:47:00
ⒶⒷⓊⓀⒾ ⒷⓇⒶⓃⒹ
        ገራሚ ገራሚ ጫሞች
ከማራኪ ገፅታ እና ከልዩ መሰተንግዶ ጋር
ሚያገኙበት ልዩ ቻናል ።ከድሬዳዋ ውጭ ላላቹደንበኞቻችን
እስከ አዲስ አበባ ድረስ በታማኝነት እናደርሳለን ።
በተጨማሪ ድሬዳዋ ላላቹ ደንበኞቻችን እዘዙን  ያላችሁበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን።

አድራሻ= ድሬዳዋ አሸዋ
መገኛችን ፡ አሸዋ የገበያ ማእከል (መሀሪ ምሳ ቤት ጎን
             0901352103
እኔን በሚሴጅ  ለማግኘት @Abuki_Abu_iyad

ቻናሉን ጆይን ያድርጉ  
      https://t.me/neyab5646
      https://t.me/neyab5646
      https://t.me/neyab5646
    
8.6K viewsአቡ -ኢያድ Aba iyad, edited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:12:02
ማን ሲቲ በ 2023 በኢቲሀድ በሁሉም ውድድሮች:

WWWWWWWWWWW

40 ግቦች
5 አስተናገዱ
7 ክሊን ሺቶች

በሙሉ የውድድር ዓመቱ ሲቲን ኢቲሀድ ላይ ያሸነፈው ብሬንትፎርድ ብቻ ነው

@DREAM_SPORT
8.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:05:11
ማን ሲቲ ከ አርሰናል በኢቲሀድ ባለፉት 9 ግንኙነቶች ማን ሲቲ 18 ለ 3 በሆነ ድምር ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ።

@DREAM_SPORT
8.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ