Get Mystery Box with random crypto!

ሮቤርት ሌዋንዶቭስኪ ' በቦሪሲያ ዶርትሞንድ ስጫወት በጊዜው የክለቡ አሰልጣኝ ከነበረው የርገን | DREAM SPORT ™

ሮቤርት ሌዋንዶቭስኪ

" በቦሪሲያ ዶርትሞንድ ስጫወት በጊዜው የክለቡ አሰልጣኝ ከነበረው የርገን ክሎፕ ጋር ውርርድ ነበረኝ

" ውርርዱም የርገን ክሎፕ በልምምድ ላይ 10 ጎሎችን ባስቆጠርኩ ቁጥር 50 ዩሮ ይሰጠኝ ነበር ።

" አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከሁለት ሳምንታት ብኋላ እንደዚህ ሲል ነገረኝ "ከዚህ ብኋላ እኔ በጣም በዝቶብኛል መክፈል አልፈልግም ! ሲል ነገረኝ።

           @DREAM_SPORT