Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-13 20:58:19
የጣልያን ሴሪኤ

ተጠናቀቀ

ስፔዚያ 2-0 ኤሲ ሚላን

• ሚላን 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ !

• በሻምፕዮንስ ሊጉ በኢንተር 2 ለ 0 እየተመሩ ነው

- ከባድ ሳምንት ለሚላን

@DREAM_SPORT
9.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:29:06
የባሎንዶር ኮሚቴ አባል ብትሆን ኖሮ ዘንድሮ ሽልማቱን ለማን ትሰጣለህ ?

በርናርዶ

"ፍጥጫው በሻምፕዮንስ ሊግ አሸናፊ (ሀላንድ እና ቪኒ) እና በሜሲ ነው እስካሁኗ ቅፅበት ድረስ ለሜሲ ነው ምሰጠው።"

@DREAM_SPORT
9.3K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:25:47
በርናርዶ ሲልቫ

"በአለም ዋንጫው ፍፃሜ ክሪስትያኖ ለ ፈረንሳይ ነበር ሲደግፍ የነበረው ።"

@DREAM_SPORT
9.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:23:01
ብሩኖ ፈርናንዴስ ሰለ ጋርናቾ

ለመጫወት ልዩ መሆን አለብህ። ይህ ክለብ ትልቅ ነው ያለፈውንም እናውቃለን እሱም ያህንን ተቋቁሞ አልፏል እና ለእሱ እኛ በጣም ደስተኞች ነን።"

@DREAM_SPORT
8.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 19:40:30
ቢረሳ ቢረሳ ይሄ ቲም እንዴት ይረሳል

ማኔ በ 3 ደቂቃ ሀትሪክ የሰራበት

@DREAM_SPORT
9.7K viewsAb Taa, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 19:38:06
አሌሀንድሮ ጋርናቾ ዘንድሮ ለማን ዩናይትድ

6 ግቦች
2 አሲስቶች

2028 ኮንትራት

@DREAM_SPORT
9.1K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 19:35:45
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ በርካታ ዕድሎችን የፈጠረው ተጫዋች

ብሩኖ ፈርናንዴስ - 108

Magnifico.

@DREAM_SPORT
8.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 19:31:52
ማን ዩናይትድ ዘንድሮ በሁሉም ውድድሮች 38 ድሎች ማስመዝገበ ችለዋል ይህም ከ ሰር አሌክስ 2010/11 ቡሀላ የተመዘገበው ትልቁ ቁጥር ነው

@DREAM_SPORT
8.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 19:32:21
ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል
የሚያደርጉት ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ
2.4K viewsTeme_Ayu, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 19:28:16 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
601 viewsTeme_Ayu, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ