Get Mystery Box with random crypto!

የባሎንዶር ኮሚቴ አባል ብትሆን ኖሮ ዘንድሮ ሽልማቱን ለማን ትሰጣለህ ? በርናርዶ 'ፍጥጫው | DREAM SPORT ™

የባሎንዶር ኮሚቴ አባል ብትሆን ኖሮ ዘንድሮ ሽልማቱን ለማን ትሰጣለህ ?

በርናርዶ

"ፍጥጫው በሻምፕዮንስ ሊግ አሸናፊ (ሀላንድ እና ቪኒ) እና በሜሲ ነው እስካሁኗ ቅፅበት ድረስ ለሜሲ ነው ምሰጠው።"

@DREAM_SPORT