Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-18 06:50:04
ፔፕ ጋርድዮላ

"አምና ለኮርቱዋ ባሎንዶሩን ቢሰጡት ይገባው ነበር።"

@DREAM_SPORT
3.2K views03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 06:30:54
የጨዋታው ኮከብ በርናርዶ ሲልቫ

@DREAM_SPORT
4.0K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 06:10:03
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ

04:00 | ሌቨርኩሰን ከ ሮማ (0-1)
04:00 | ሴቪያ ከ ጁቬንቱስ (1-1)

በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

04:00 | አልክማር ከ ዌስትሀም (1-2)
04:00 | ባዜል ከ ፊዮሬንቲና (2-1)

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:30 | ኒውካስትል ከ ብራይተን

          @DREAM_SPORT
4.6K views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 06:00:53
ትላንት የተደረገ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ማንችስተር ሲቲ 4-0 ሪያል ማድሪድ
                [ Agg : 5-1 ]               

           @DREAM_SPORT
4.7K views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 05:56:02
Samsung  Galaxy  note  3
አዲስ  አንደታሸገ 
32  gb
3 gb ram
ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me
0909255008
0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ ቤተሰብ ይውኑ
https://t.me/used_phone_ethiopian
4.4K views02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 05:50:03
የሚገራርሙ የእግር ጉዞዎችን (Hiking) መሄድ ይፈልጋሉ?

ከ 7000+ በላይ ተጓዦች
ከ 1300+ በላይ ጉዞዎች
ከ 50+ በላይ ጉዞ አዘጋጆች

ጉዞዎችን በኛ መተግበሪያ በኩል ሲቆርጡ ከ5-10% ቅናሽ ይገኛሉ።

ይቀላቀሉን https://t.me/+zjSEqUnABSViMWI8
4.3K views02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 23:59:51
ፔፕ ሪከርድ ፅፏል !

ፔፕ ጋርድዮላ በሻምፕዮንስ ሊጉ በትንሽ ጨዋታዎች 100 ድሎችን ማስመዝገብ የቻለ አሰልጣኝ ሆኗል

160 ጨዋታዎች
100 ድሎች

Time to win the Treble.

@DREAM_SPORT
9.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 23:58:07
ፔፕ ጋርድዮላ በአውሮፓ ውድድሮች ማድሪድን ሶስት ጊዜ ማሰናበት የቻለ የመጀመርያው አሰልጣኝ ሆኗል

Revenge is sweet.

@DREAM_SPORT
9.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 23:56:01
"ኢስታንቡል ፣ ኢስታንቡል እየመጣን ነው"

የሲቲ ደጋፊዎች

@DREAM_SPORT
9.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 23:53:35
የሻምፕዮንስ ሊግ ፍፃሜ

ሰኔ 3

በኢስታንቡል

ኢንተር ከ ማን ሲቲ

Can't Wait...

@DREAM_SPORT
9.2K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ