Get Mystery Box with random crypto!

DREAM SPORT ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dream_sport — DREAM SPORT ™
የሰርጥ አድራሻ: @dream_sport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 231.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-21 21:47:48
ፔፕ ጋርድዮላ

"የአለም ምርጡ ቡድን ለመባል ሻምፕዮንስ ሊጉን ማሸነፍ አለብን።"

@DREAM_SPORT
3.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:44:24
ማን ሲቲ በ 2022/23 በኢቲሀድ:

WWWWWWWWWWWLWDWWWWWWWWWWWWWWWW

100 ግቦች
21 አስተናገዱ
16 ክሊን ሺቶች

93.3% የማሸነፍ ንፃሬ

            @DREAM_SPORT
3.6K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:43:02
ቪኒ የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ

"ደግሜ መጫወት አልፈልግም።"

             @DREAM_SPORT
3.6K viewsʙᴇƦᴇᴋᴇᴛ, 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:37:20
ቪኒ በቀይ ከመባረሩ በፊት ይህ ደርሶበታል ግን ቀይ ያየ የቫሌንሲያ ተጫዋች የለም

ስፔን ላሊጋ

@DREAM_SPORT
4.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:36:03
የቫሌንሲያ ደጋፊዎች

"እንዴት መጥፎ ነህ ቪኒሽየስ፣ በጣም መጥፎ ነህ ቪኒሽየስ።"

@DREAM_SPORT
4.5K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:34:11
35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ

ተጠናቀቀ

ቫሌንሲያ 1-0 ሪያል ማድሪድ

31' ሎፔዝ

@DREAM_SPORT
4.8K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:26:10 ቪኒሺየስ ጁንየር በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል
5.4K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:20:24
ቪኒ ጁንየር አሁንም በላሊጋው የዘረኝነት ጥቃት ማስተናገዱን ቀጥሏል

ስፔን ላሊጋ

@DREAM_SPORT
6.0K viewsᴀʙᴜᴋɪ, edited  18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:18:52
ይህ ጥምረት

@DREAM_SPORT
5.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:16:40
ኤርሊንግ ሀላንድ

"በ መጀመርያ ዓመቴ በፕሪምየር ሊጉ 36 ግብ፣ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ እና ሁለት የፍፃሜ ቀሪ ጨዋታዎች። መጥፎ አጀማመር አይደለም።"

@DREAM_SPORT
5.7K viewsᴀʙᴜᴋɪ, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ