ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ማጉዋየር " እሱ ለኛ ጠቃሚ ሚና አለው ካፒቴን ሆኖ ቡድኑን ይመራል፣ ከአሰልጣኞች ስታፍ ጋር ይግባባል፣ ቡድኑን ያነሳሳል፣ እሱ በልምምድ ክፍለ ጊዜ በቦታው ለሌሎች ለተጫዋቾች ምሳሌ ነው። @DREAM_SPORT 8.6K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 04:56