Get Mystery Box with random crypto!

የሮናልዲኒሆ ጋኡቾ የትዊተር አካውንት በትናንትናው እለት ተጠልፎ የነበር ቢሆንም ብራዚላዊው ጥበበኛ | DREAM SPORT ™

የሮናልዲኒሆ ጋኡቾ የትዊተር አካውንት በትናንትናው እለት ተጠልፎ የነበር ቢሆንም ብራዚላዊው ጥበበኛ የትዊተር አካውንቱን እንደገና መቆጣጠር ችሏል።

የሮናልዲኒሆ ጋኡቾ የትዊተር አካውንት ከተጠለፈ ብኋላ ስሙ ተቀይሮ ነበር።

         @DREAM_SPORT