Get Mystery Box with random crypto!

| ጋርዲዮላ ስለ ኦዴጋርድ: “ኦዴጋርድን አስታውሳለሁ፣ ከአመታት በፊት… ከአባቱ ጋር ለ2 ቀናት | DREAM SPORT ™

| ጋርዲዮላ ስለ ኦዴጋርድ:

“ኦዴጋርድን አስታውሳለሁ፣ ከአመታት በፊት… ከአባቱ ጋር ለ2 ቀናት የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች አብሮት መቶ ነበር [በ2014]። ለማሰብ 5 ደቂቃ አስፈልጎኛል፡ ይህ ልጅ ጥሩ ይጫወታል!"

"እሱ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው እንዲሁም ልዩ"

@DREAM_SPORT