Get Mystery Box with random crypto!

ሚኬል አርቴታ ማን ሲቲን እሮብ ስለመግጠም 'መጠበቅ አቅቶኛል፣ እነዚህ አይነት ጨዋታዎችን ነው | DREAM SPORT ™

ሚኬል አርቴታ ማን ሲቲን እሮብ ስለመግጠም

"መጠበቅ አቅቶኛል፣ እነዚህ አይነት ጨዋታዎችን ነው መጫወት የምንፈልገው። ሁሉም ነገር ባልታወቀበት እዛ ሄደህ ለማሸነፍ። ጨዋታውን በደንብ እንዘጋጃለን ይህ እርግጥ ነው።

" ይሄ የእግር ኳስ ውበት ነው፣ በዚህ ቦታዎች መሆን ትፈልጋለህ። ወደ ማንችስተር ድንቅ ጉዞ ይኖረናል፣ በደንብ ተዘጋጅተን እንሄዳለን።"

             @DREAM_SPORT