Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-11-27 22:01:27
2.2K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 22:01:26
1.9K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 22:01:20
1.8K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 21:57:05 በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ5ኛው ዙር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ሰልጣኞች የባህል ልውውጥ ፕሮግራም አካሄዱ

============

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ ህዳር 18/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)

ሰላም ሚኒስቴር ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ5ኛ ጊዜ በመሰልጠን ላይ የሚገኙ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ሰልጣኞች በደብረ ማርቆስ ከተማ ንጉስ ተ/ሃይማኖት አደባባይ የባህል ልውውጥ ፕሮግራም አካሄዱ

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ኢክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ድረስ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

የምስራቅ ጎጃም ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ዉዳለም አልማዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ባህሎችን በተመለከተ ለሰልጣኞች አጭር ንግግር አድርገዋል።

በባህል ልውውጥ ፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ብሔሮች ባህላዊ ሙዚቃዎችና ውዝዋዜዎችን ጨምሮ የጎጃም ባህላዊ ምግቦችና መጠጦችም ቀርበዋል።
1.9K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 21:57:02
1.8K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 21:56:55
1.8K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 19:14:33 Debre Markos University Research and Technology Transfer Directorate has endorsed 3 journals inaddition to Journal of Interdisciplinary Studies and Chokie Journal of Sciences and Technology namely;
1. Chokie Journal of Law
2. Chokie Journal of Education and Behavioral Studies
3. Chokie Journal of Social Sciences and Humanities.

Total of 5 journals in DMU.

Congratulations!!!
3.6K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 19:00:30
#NEW!
3.8K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 15:55:20
ተማሪ #ሰረበ_ጌታቸው በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህፃናት ነርሲንግ 4ኛ ዓመት ተማሪያችን ነበር። በትናንትናው ዕለት ወደ ዩኒቨርሲቲ በመምጣት ላይ እያለ ቡሬ ከተማ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የውድ ተማሪያችንን ህይዎት ልናጣ ችለናል። ተማሪ ሰረበ ጌታቸው የትውልድ ቦታው ወልቃይት ዙሪያ እንደሆነ ጓደኞቹ ይናገራሉ ። ተማሪ ሰረበ እስካሁን በነበረው ውጤት 3.9 በማምጣት ከክፍል ተማሪዎቹ አንደኛ  ደረጃ ላይ የነበረ ሲሆን ዛሬ ግን የመጨረሻ ዓመት ትምህርቱን ለማጠናቀቅ በጉጉት ላይ እያለ የዚህ አደጋ ሰለባ ሆኗል። 

ለመላው ቤተሠቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስተማሪዎቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን
3.5K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 21:14:46 #የዩኒቨርሲቲያችን_የቀድሞ_ተመራቂዎች_በሙሉ_ከታች_ባስቀመጥነው_ሊንክ_ላይ_በመቀላቀል_ቤተሰብ_እንሁን_መረጃዎችን_እንለዋወጥ_ትዝታዎቻችንን_እናጣጥም!


የቴሌግራም ; https://t.me/dmu_pralmuni2014

ፌስቡክ ; https://www.facebook.com/groups/604704201179469/?ref=share
2.9K viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ