Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-12-02 11:21:05
2.2K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:22:03 የሸበል በረንታ የተቀናጀ የአቅም ማጎልበቻ ልማት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ዓውደ ጥናት ተካሄደ
===========
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ ህዳር 19/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ በትብብር የሚያከናዉኑት የሸበል በረንታ የተቀናጀ የአቅም ማጎልበትና የልማት ፕሮጀክት የሚል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ፤የዞኑንና የወረዳዉ ከፍተኛ አመራሮች፤የክልሉ የገንዘብ ቢሮ እና በየደረጃዉ ያሉ የማህበረሰቡ ተወካዮች በተገኙበት ሸበል በረንታ ወረዳ የዕድዉሃ ከተማ ተካሂዷል፡፡

ዝርዝሩን ለማግኘት

ዌብሳይት www.dmu.edu.et
1.4K views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:20:55
1.4K views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:20:50
1.2K views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:18:47 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የግእዝ ቋንቋና ስነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍልን የማስተዋወቅ ዐውደ ጥናት ተካሄደ
==============
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ ህዳር 19/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)
የግእዝ ቋንቋና ስነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍልን ለማስተዋወቅ "የግእዝ ቋንቋና ሀገራዊ ፋይዳው" በሚል መሪ ሀሳብ ከክልል ትምህርት ቢሮ ፣ ከዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ እና የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም ተማሪዎች በተገኙበት የውይይት ዓውደ ጥናት ተካሄደ ፡፡

ዝርዝሩን ለማግኘት

ዌብሳይት www.dmu.edu.et
1.1K views04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:17:58
1.1K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 07:17:52
1.3K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 21:18:16
1.6K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 17:58:43
#New!

Tomorrow Morning@ Saba Hall
2.7K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 22:01:48 በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ5ኛው ዙር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት አሰልጣኞችና በዩኒቨርሲቲው መምህራን መካከል የሰላምና የፍቅር የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ተካሄደ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ ህዳር 18/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)

በሁለቱ ቡድኖች መካከል የተደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ከጥዋቱ የባህል ልውውጥ መርሐ ግብር የቀጠለ መርሐ ግብር ሲሆን ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ጨዋታ እንደነበር ከቦታው ተገኝተን ታዝበናል።

በጨዋታውም ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አሰልጣኞችና አስተባባሪዎች ቡድን ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረጉ ቢሆንም በዩኒቨርሲቲው መምህራን የበላይነት 2 : 1 በሆነ አጠቃላይ ውጤተ ተጠናቅቋል።
2.3K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ