Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-30 21:54:27
#ዳጉ የአፋር ባህላዊ የመረጀ ልውውጥ ስረአት በዩኔስኮ ለመመዝገብ አለም አቀፍ ደረጃውን ያሟላ ባህላዊ ስርዓት ነው።

#ዳጉ የአፋር ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ ስነስርአት ሲሆን...ይህ ስርዓት #አለም አቀፍ ይዘት ያለው መሆኑን የሚያረጋግጡ በውስጡ አካቶ የያዘውን አንኳር ነጥቦች መጥቀስ እንችላለን.....

¤ 100% እውነተኛነቱ የተረጋገጠ መረጃ
¤ ሁሉኑም ያከተተ የሰላም መረጃ
¤ የማህበራዊ ጉዳይ መረጃ
¤ የጤና መረጃ
¤ የአየር ትንቢያ ሆኔታ መረጃ
¤ የኢንፖርት ኤክስፖርት ቢዝነስ መረጃ
¤ የፀጥታና የደህንነት መረጃ
¤ የእንስሳት ውሃ እና የግጦሽ መረጃ
¤ የትብብርና የእርዳታ ጥሪ መረጃ
¤ ዳጉ #UNESCO እንዲመዘገብ የበኩሎን ያድርጉ

በጣም የሚደንቀው በአፋር ዘመናዊ መገናኛ ዘዴዎች ሳይኖሩ #በኤርትራ #በጂቡቲ #በኢትዮጵያ በሶስቱም ሀገር ያለ ወቅታዊ ሁኔታ በጣም ቆየ ከተባለ በሁለት ቀን ...ነበር የሚዳረሰው።ምናልባት በሌሎች አከባቢዎች የመረጃ ልውውጡ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ  ለማህበረሰቡ ለማድረስ ከ30-60 ቀናትን ይወስድ ነበር።#በዳጉ መረጃ ልውውጥ ሲስተም ግን 1-2ቀን ብቻ ነው የሚፈጀው።

ለምሳሌ፦አንድ መረጃ አፋሮች በሚኖሩበት በሶስቱም ማዕዘናት እኩል ተሰራጭቶ በ24 ሰአት እኩል ይደርሳል።ለዚህም ነው #ዳጉ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ነው የምንለው።

ሁላችሁም ሼር አድርጉት!!
----------||----------

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን T.me/Dagu_Sport ይቀላቀሉ::
2.2K viewsDagu Sport Nuru, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:35:02
#የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ ዙር 25ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬም ሲከናወን ቀድሞ ሻምፕዮን የሆነው #ሲዳማ_ቡናን ተከትሎ #ሀምባሪቾ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል ።

CONGRATULATIONS
1ኛ #ሲዳማ_ቡና እና #ሀምባሪቾ_ዱራሜ

ቅዳሜ ሚያዝያ 21/2015 ዓም የተከናወኑ ጨዋታ ውጤቶች

#ሰበታ_ከተማ 0-1 #ሱሉሉታ_ከተማ
#ስፖርት_አካዳሚ 5-0 #አራዳ_ክ_ከተማ

እሁድ ሚያዚያ 22/2015 ዓም የሚደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

#ሀምባሪቾ 0-0 #ባህርዳር_ከተማ
#ለገጣፎ_ለገዳዲ 0-0 #ለሚ_ኩራ_ክከ
#ፋሲል_ከነማ 3-1 #አቃቂ_ቃሊቲ_ክከ
#ቂርቆስ_ክ_ከተማ 0-0 #ሲዳማ_ቡና

ሀዋሳ ሎጊታ ሜዳ

ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
2.7K viewsDagu Sport Nuru, edited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:18:42
#የኢትዮጵያ_u20_ፕሪሚየር_ሊግ

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#አዳማ_ከተማ 1-1 #አርባምንጭ
ዮሐንስ ፈንታ             ይድነቃቸው ያሲን

ወላይታ ሶዶ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_sport
2.3K viewsGakpo, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 18:53:59 የሙሉ ሰአት ውጤት

#ቡታጅራ_ከተማ 1-0 #ድራሜ_ከተማ
1.1K viewsDagu Sport Nuru, edited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 18:48:13
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ሐ በ #ሱሉልታ_ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ!

የምድብ ሐ ሻምፒዮና የሚወሰንበት የምድቡ የመጨረሻ ወሳኙ ጨዋታ መቂ ከተማ ሜዳ ባለመገኘቱ ለሱሉልታ ከተማ ፎርፌ ተሰጥቷል። ውጤቱን ተከትሎ ሱሉልታዎች ምድባቸውን በ 43 ነጥቦች በማጠናቀቅ የምድቡ አሸናፊ መሆን ችለዋል።

ከምድቡ ሻምፒዮን የሆነው እና ወደ ማጠቃለያ ውድድር (ቶርናመንት) ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሶስቱም ክለቦች
1. #ሱሉልታ_ከተማ
2. #ጎፋ_ባራንቼ
3. #አዲስ_ቅዳም

የውድድሩ ትልቅ ግምት የማሰጠውን የስፖርታዊ ጨዋነት ወንጫን #ሆለታ_ከተማ አሸንፏል።

ከምድባቸው መውረዳቸውን ያረጋገጡ ክለቦች ሶስቱም ክለቦች
1. #አራዳ_ክፍለ_ከተማ
2. #ቡሬ_ዳሞት
3. #ጎባ_ከተማ        


ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
1.3K viewsDagu Sport Nuru, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 18:44:00
የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውጤት እና አንደኛ ሊግ የነገ ፕሮግራም !!!



https://t.me/Dagu_Sport
1.1K viewsDagu M F, edited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 17:53:21 57
#ቡታጅራ_ከተማ 0-0 #ድራሜ_ከተማ
1.6K viewsDagu Sport Nuru, edited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 17:34:45
#የኦሮሚያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሶስት

የሙሉ ሰዓት ውጤት

#ደንቢዶሎ_ከተማ 1-1 #ጊዳ_አያና


የጨዋታ ኮኮብ ሱራ በቀለ ከ ጊዳ አያና


ጅማ


በቀጥታ ለመከታተል https://t.me/daguLive ይቀላቀሉ !!!


Telegram T.me/dagu_sport
1.7K viewsDagu M F, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 17:15:34
#መልካም_ስፖርታዊ_ትስስር

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ አሰላ ከተማ የሚገኙ አሰልጣኞች እና የክለብ እስታፍ አባላት በቀን 13-08-15 አሰላ በሚገኘው ካቶሊክ ሜዳ ለሰባተኛ ግዜ በመሰባሰብ ትሬዲንግ  ሰርተዋል በዚህም በመቀጠለ በሚቀጥለው ሳምንት ከአሰላ ጤና ቡድን ጋር የወዳጅነትማ ጨዋታ ያደርጋሉ
1.8K viewsDagu Sport Nuru, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 17:07:45
ዋናው የስፖርት አልባሳት

አዳዲስ ባመጠናቸው ዘመናዊ ማሽነሪዎች ያሻዎትን ማንኛውም የስፖርት አልባሳት በፈለጉት ምርጫ ከ "ዋናው " ያገኛሉ ።

የጤና ቡድን ላላችሁ ድርጅት እንዲሁም ማንኛውም አካላት ስም እና መለያ ቁጥር የታተመበት ማልያ ብዛት ከሀያ ጀምሮ በፈለጉት መጠን ይዘዙን።

የፈለጉትን ዲዛይን ሰርተን #ከሀያ ብዛት ጀምሮ በ 500ብር ሰርተን እናስረክቦታለን።

ከዋናው የስፖርት አልባሳት

ይደውሉ :- 0910 851 535   
                      0901138283

ቻናላችን :- https://t.me/wanawsportwear

አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት
1.9K viewsDagu Sport Nuru, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ