Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-06 13:42:23
በራሳችን ማልያ እንዋብ   . . . . . .

ዋናው ወደ ፊት . . . . .

አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት 
                   ወረቀት ፊትለፊት

wanaw
  https://t.me/wanawsportwear

    0901 138 283
    0910 851 535
    0913 586 742
555 viewsDagu M F, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:05:27
#የአፋር_ክልል_የዞን_ሁለት_ሻምፒዮና

የአፋር ክልል የዞን ሁለት ሻምፒዮና ውድድር በአብዓላ ከተማ በአምስት ቡድኖች መካከል  በድምቀት መደረጉን ቀጥሏል።
ምድቡን ኮነባ ወረዳ በ 7 ነጥቦች እየመራ ሲገኝ የመጨረሻውን ጨዋታ ማሰነፍ የሚችል ከሆነ የሌሎች ውጤት ሳይጠብቅ የውድድሩ ሻምፒዮና መሆን ይችላል።

የዛሬ ጨዋታ ውጤት

#አፍዴራ_ወረዳ 3-1 #ኢረብቲ_ወረዳ

ቀጣይ መርሀግብር

ረቡዕ
#አፍዴራ_ወረዳ ከ #በራህሌ_ወረዳ

ሐሙስ
#ኮነባ_ወረዳ ከ #ዳሎል_ወረዳ

አርብ
#በራህሌ_ወረዳ ከ #ኢረብቲ_ወረዳ



ትኩረት ያልተሰጣቸው የክልልና ሀገር አቀፍ ውድድሮችን በዳጉ ሰላም ስፖርት ብቻ ያገኛሉ የቴሌግራም ቻናላችንን t.me/dagu_sport መቀላቀል ብቻ ነው የሚጠበቅባቹህ።
2.6K viewsDagu Sport Nuru, edited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 18:36:00
የአዲግራት ከተማ የውስጥ ውድድር

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተፈጥሮ በነበረው ጦርነት ተቋርጦ የነበረው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ለመመለስ በአንዳንድ የትግራይ ከተሞች የውስጥ ውድድር መደረግ ጀምረዋል ።

የአዲግራት ከተማ ከበርካታ አመታት ቡሀላ የውስጥ ውድድር በዘጠኝ ቡድኖች መካከል የጀመረ ሲሆን እስከ አሁን የአራት ሳምታት ጨዋታ ተከናውኗል።

ይህ ውድድር በከተማው ለሚገኘው የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ክለብ ወደ ነበረበት ለመመለስ የበኩሉን ድጋፍ የሚያደርግ ሲሆን በውድድሩም አኔጋፋው ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ድርጅት #Wanaw Brand የትጥቅ ድጋፋ ማድረግ ችሏል።

እስከ አሁን በተደረገው የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ ምድቡን 02 ቀበሌ በ 10 ነጥቦች ምድቡን እየመራ ይገኛል።


ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጣቸው የሀገራችን እግር ኳስ ውድድሮችን በቂ መረጃ ለስፖርት ወዳዱ ታደርሳለች። ከናንተ የሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ ነው።
3.0K viewsDagu Sport Nuru, edited  15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 15:53:02
ይሄ ነዉ ዋናዉ !

ፍጥነት, ፍጥነት .. በ3 ቀን

ጥራት,ጥራት ..ጥራት

ተመጣጣኝ ዋጋ

     በ599 ብቻ

ይደውሉ:- 0910 851 535   
                       0901138283


https://t.me/wanawsportwear
2.8K viewsDagu Sport Nuru, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 14:46:04 በአጭር አመት ቡድናቸውን ስኬታማ ካረጉ አሰልጣኞች ውስጥ አንዱ ነው።

በ 2015 ዓም የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር በአጭር ጊዜ ስኬታማ ከሆኑት ጥቂት አሰልጣኞች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ወጣቱ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና አሰልጣኝ ደጀን ተሾመ ነው።

ወጣቱ አሰልጣኝ ክለቡን ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅን ከኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ባደገበት አመት አንደኛ ሊጉን ጥሩ ውጤት በማምጣት አሁንም ወደ ከፍተኛ ሊጉ ማሳደግ ችሏል።
አሰልጣኝ ደጀን በውድድር አመቱ ከቡድኑ ጋር ያሳካቸው ስኬቶች
ክለቡን ወደ ከፍተኛ ሊግ አሳደገ
የማጠቃለያ ውድድሩ 3ኛ ደረጃ በማጠናቀቅ የ ነሐስ ሜዳልያ አሸናፊ
የማጠቃለያ ውድድሩ የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ አሸናፊ
በሊጉ ምድብ መ አሸናፊ 1ኛ ደረጃ
የዋንጫ አሸናፊ
የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ
ቡድኑን ወደ ማጠቃለያ ውድድር አሳልፏል


ወጣቱ አሰልጣኝ በተጨዋችነት ዘመን አንደኛ ሊግ በመጫወት ጥሩ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ነበር ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅን በተጨዋችነት የተቀላቀለ ሲሆን በደረሰበት በጉልበት ጉዳት ምክንያት ከእግር ኳስ ተጨዋችነት ጫማውን የሰቀለ ቢሆንም ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ውስጥ ክለቡን ከማዋቀር ጀምሮ የክለቡ ቡድን መሪ ሆኖ ያገለገለ እና ከ2014 ጀምሮ ደግሞ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና አሰልጣኝ በመሆን በዛው ዓመት ቡድኑን ከኦሮሚያ ሊግ ወደ አንደኛ ሊግ ማሳደግ ችሏል፡

በዘንድሮ ዓመት 2015 በመጀመሪያ ዓመት የአንደኛ ሊግ ቆይታው በመጀመሪያውና ሁለተኛውን ዙር ቡድኑ አንደኛ ሆኖ እንድያጠናቅቅ እና የዋንጫ ባለቤት እንድሆን አስችሏል፡፡

በ2015 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ማጠቃለያ አዳማ በተረገው ውድድር በጥሩ ብቃት ወደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ማሳደግ ችሏል፡፡

በውድድሩን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ በሜሊያ ውስጥ ገብቶ እንድያጠናቅቅ ከመስቻሉም በላይ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን የስፖርት ጨዋነት ዋንጫ ክለቡ እንድያገኝ ያስቻለ  በተጨማሪም በጥሩ ስነ ምግባር ሁልጊዜም አዲስ ነገር ለማወቅ የሚጥር አሰልጣኝ ነው፡፡

በከፍተኛ ሊግ ቆይታውም በወጣቶች ላይ የተመሰረተ ክለብ እንድኖር የሚሠራና በማጥቃት ላይ የተመሰረት እግር ኳስ የሚከተል አሰልጣኝ ነው፡፡

ኦሮሚያ ፖሊስ በዝህ ዓመት
           ተጫወተ 28
           አሸነፈ 17
           አቻ ወጣ 6
           ተሸነፈ 5
           አስቆጠረ 45
           የተቆጠረበት 16

አሰልጣኝ ደጀኔ የሚመራው ቡድን በማጥቃት ላይ የተመሰረት እግር ኳስ እንደሚከተል ቁጥራዊ መረጃዎች ማሳያ ናቸው።

ወጣቱ አሰልጣኝ በ 2015 ዓም በአንደኛ ሊጉ ባደጉበት አመት ወደ ከፍተኛ ሊግ ካደጉት ሁለት ስኬታማ ክለቦች ውስጥ አንዱ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጄ ሲሆን አሰልጣኝ ደጀን የዚህ ታሪክ ባለቤት ነው።

አሰልጣኝ ደጀን በከፍተኛ ሊጉ ይህንን ታሪክ ያስቀጥል ይሆን ?
2.8K viewsDagu Sport Nuru, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 14:45:52
2.6K viewsDagu Sport Nuru, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 12:31:15
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና_የሚደረግበት ቀን ተራዘመ ። ውድድሩ ቀደም ብሎ በወጣ ፕሮግራም ከሰኔ 3 ጀምሮ እንደሚደረግ ፌዴረሽኑ ያሳወቀ ቢሆንም በተሳታፊ ክልሎች ጥያቄ መሰረት ወደ ሰኔ 14 መዘዋወሩን በደብዳቤ አስውቋል ።



https://t.me/Dagu_Sport
3.2K viewsDagu M F, edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 19:38:33
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዛሬ ጨዋታዎች ውጤት

መቻል 2 - 3 ባህርዳር ከተማ
50' በረከት ደስታ  21' ሀብታሙ ታደሰ
83' ምንይሉ ወንድሙ 27' ሀብታሙ ታደሰ
                               40' ምንተስኖት አዳነ(በራስ ላይ)

ሀድያ ሆሳዕና 2 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
17' ባዬ ገዛኸኝ 31' ቃልአብ ውብሸት(በራስ ላይ)
75' ባዬ ገዛኸኝ
3.8K viewsCoady Gakpo, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 18:03:36
በክልል ክለቦች የሚሳተፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ታውቀዋል።

በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ሀዋሳ ከተማ ከ ሰኔ 3/2015 ዓም ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚወኩሉ ሁለቱም ክለቦች ተለይተዋል ።

አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እንደ ክልል ከተደራጀ ጀምሮ በታሪኩ ለመጀመሪያ ተሳትፎ የሚያደርግበት የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ይሆናል።


ለተጨማሪ መረጃ T.me/dagu_sport ይቀላቀሉ።
3.9K viewsDagu Sport Nuru, edited  15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 16:51:11
ዋናው....... የታለ ማሊያው ?



• እርጥበት በማይዝ

• ቀላልና ምቾት የሚሰጥ

• ቶሎ የሚደርቅ

•እንዲሁም አየር በሚያስወጣ ምርጥ ጨርቅ ተዘጋጅቶ ለእርስዎ ቀርቦልዎታል።

ይደውሉን :- 0910 851 535   
                      0901138283

ቻናላችን :- https://t.me/wanawsportwear
3.8K viewsDagu Sport Nuru, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ