Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-03 20:24:29 #የአማራ_ሊግ_ማጠቃለያ_ውድድር በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።

ከግንቦት 17- 26 በባህር ዳር ከተማ አስር ቡድኖች በ3 ምድብ ተከፍለው ውድድራቸውን ሲያደርጉ ቆይተው ወደ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚሄዱ 5 ክለቦች ተለይተዋል።

በመዝጊያ ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዘዳንት ዶ/ር #ዳኛቸው_ንግሩ እና ሌሎች የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አመራሮች ተገኝተዋል።

በፍፃሜው የተገናኙት #ጎንደር_አራዳ እና #ደምበጫ_ከተማ ቀደም ሲል በምድብ ጨዋታ ተገናኝተው ጎንደር አራዳ በደምበጫ ከተማ 5 ለ 0 ተሸንፎ በዕጣ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለ ክለብ ቢሆንም በፍፃሜው ግን ጠንካራውን ደምበጫ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።

#ጎንደር_አራዳ
#ደምበጫ_ከተማ
#ቲሊሊ_ከተማ
#ቦረና_መካነሰላም እና
#ደብረታቦር_ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ማለፋቸውን ያረጋገጡ የክልሉ ክለቦች ሆነዋል።

ውድድሩ ዛሬ ሲጠናቀቅ

1. #ጎንደር_አራዳ ( ) የወርቅ ሜዳሊያ
2. #ደምበጫ_ከተማ የብር ሜዳሊያ
2. #ቲሊሊ_ከተማ የነሀስ ሜዳሊያ

የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ
#እንድሪያስ_ያዕቆብ ከደምበጫ ከተማ
የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ
#አማኑዔል_ስዩም ከጎንደር አራዳ
የውድድሩ ኮከብ ተጨዋች
#አባይ_ማሩ ከጎንደር አራዳ

የውድድሩ የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ አሸናፊ
#ቲሊሊ_ከተማ

የውድድሩ የዋንጫ አሸናፊ
#ጎንደር_አራዳ እግር ኳስ ክለብ


በመጨረሻም ውድድሩን ለመሩ የጨዋታ አመራሮች የወርቅ ሜዳሊያ እንዲሁም ለተሳታፊ ክለቦች የተሳትፎ የምስክር ወረቀት እና ለውድድሩ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች የምስጋና የምስክር ወረቀት ከአማራ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን ተበርክቶ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

ዳጉ ስፖርት ውድድሩ ከተጀመረበት ጊዜ እስከ ፍፃሜው ላበረከትነው የሚዲያ ሽፋን የምስጋና የምስክር ወረቀት ከፌደሬሽኑ ተበርክቶላታል።






https://t.me/Dagu_Sport
4.1K viewsAbuchu, edited  17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:06:02
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዛሬ ጨዋታዎች ውጤት

መቻል 1 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ
62' ከነዓን ማርክነህ(ፍ)

ወልቂጤ ከተማ 3-2  ለገጣፎ ለገዳዲ

52' አስራት መገርሳ 16' ኢብሳ በፍቃዱ
72' የኋላሸት ሰለሞን 24' አማኑኤል አረቦ
90+3' አዲስአለም ተስፋዬ
2.3K viewsGakpo, edited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 16:06:00
#የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር  25ኛ ሳምንት የጨዋታ በሀዋሳ ሎጊታ ስታድዬም  የፊታችን አርብና ቅዳሜ ይካሄዳል።



ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
3.2K viewsDagu Sport Nuru, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:32:10
የባህር ዳር ከተማ ➊ኛ ዲቪዝዮን የክለቦች እግር ኳስ ውድድር የቀጣይ ጨዋታዎች

#አርብ_ግንቦት_04/2015
ምድብ ሀ

4:00
ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ባ/ዳር ከነማ ሲ
8፡00
አውስኮድ በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ
10፡00
ሳሚ አሽከርካሪዎች ጣና ክ/ከተማ

#ቅዳሜ_ግንቦት_05/2015

ምድብ ለ

4፡00
ባ/ዳር ዙሪያ ንስሮች ወራሚት
8፡00
አሐዱ ፋሲሎ ክ/ከተማ
10፡00
ዘጌ ቀበሌ ባ/ዳር ዙ/ስ/ጽ/ቤት

ሁሉም ጨዋታዎች በባህር ዳር አፄ ቴዎድሮስ ስታድየም ይካሄዳሉ።
3.6K viewsAbuchu, 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:28:59
በ የአመቱ ታዋቂ ታላላቅ የሀገራጅንን ተጨዋቾች በመሰብሰብ እያዝናና ያለው ሸገር ሰመር ካፕ ዘንድሮም በተለያዩ እረከኖች ማለትም በታዳጊ በሴቶች በአዋቂ ሴቶች እና ወንዶች በተለያዩ ካታጎሪ ውድድር ለማድረግ ዝግጅቱን የጨረሰ ሲሆን በተጨማሪም የተለያዩ በጎ ስራዎችን ለመስራት አቅዷል ከነዚህም ውስጥ የልማት : የሰላም : የመዝናኛ ፕሮግራሞች የሚያደርግ ይሆናል በተጨማሪም ከሀገር ውጭ ተጋባዠ ቡድኖችን የሚገብዝ ይሆናል ። እናም ይህንን ውድድር  ለመሳተፍ ያለን ቦታ ውስን ነው ይላሉ አዘጋጆቹ  ፈጥነው ይመዝገቡ ሸገር ሰመር ካፕ !! ለበለጠ መረጃ #0922754925 ወይም #0920404888 ይደውሉ !!!



https://t.me/Dagu_Sport
3.3K viewsDagu M F, edited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:21:12
#የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ  ሁለተኛ ዙር  25ኛ ሳምንት የጨዋታ በባቱ ስታድዬምና ሼር ሜዳ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ  ይካሄዳል።



ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
3.2K viewsDagu Sport Nuru, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:13:53
WANAW  ወደ ፊት...

አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት 
                   ወረቀት ፊትለፊት

wanaw
  https://t.me/wanawsportwear

    0901 138 283
    0910 851 535
    0913 586 742
3.0K viewsDagu M F, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 08:42:07
#የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ሁለተኛ ዙር 24ኛ ሳምንት የጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ በቂላ ስታድዬም የፊታችን እሁድና ሰኞ ይካሄዳል።



ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
3.7K viewsDagu Sport Nuru, 05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:57:55
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 0 - 0  ሀድያ ሆሳዕና
4.2K viewsGakpo, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 18:12:40
#የኢትዮጵያ_1ኛ_ሊግ_ማጠቃለያ_ውድድር 

የሁሉም ምድብ 1ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት እና የደረጃ ሠንጠረዥ




 ትኩረት ያልተሰጠው የኢትዮጵያ ታችኛው ሊግ ዳጉ ስፖርት ሽፋን ትሰጣለች ከናንተ የሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
4.2K viewsDagu Sport Nuru, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ