Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 227

2022-08-30 18:28:58
አብዲ ቦሩ አለም ገና እግር ኳስ ፕሮጀክት ያዘጋጀው የ አሸናፊ ዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

በ ዛሬው እለት ለ ሁለት ሳምንት ሲደረግ የቆየው ውድድር የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ፍፃሜውን ያገኘ ሲሆን በ ውድድሩ :-
     የፀባይ ዋንጫ : አምቦ ሴኒያስ ኮሌጅ
     ሀ 15 : ለቡ
     ሀ 17 : ጅማ ታዳጊ
     ክለብ : ዳለቲ  አሸናፊ
በመሆን የዋንጫ እና የ ማለያ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን
በየ እድሜ እርከኑ ኮኮብ ለሆኑ ተጨዋቾች የኮኮብ ሸልማት ተበርክቷል !!

በተጨማሪ የውድድሩ ማማር አስተዋፀ ለደረጉ አካላት የምስጋና ስጦታ ተበርክቶላቸዋል ።

ዳጉ ስፖርትም የአብዲቦሩ አለመገና እግር ኳስ ፕሮጀክት መስራች እና አሰልጣኝ አበበ ተስፋዬን ፈለግ በመከተል በየስፍራው ቢለመድ እንላላን ።
602 views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 05:17:58
የካፍ መመዘኛ ያለፉ ኮሚሽነሮች እና ታዛቢዎች ታወቁ !!!!!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት እና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለቀጣዮቹ 2 ዓመታት በካፍ ኮሚሽነርነት የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ለመምረጥ ፈተና አዘጋጅቶ ከሐምሌ 1 እስከ 5/2014 ምዝገባ ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን በተሰጠው ፈተና መሠረት መመዘኛውን ያለፉ ኮሚሽነሮች ታውቀዋል።

በአጠቃላይ አምስት ወንዶች እና ሦስት ሴቶች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በ2023 – 2024 በካፍ ኮሚሽነርነት ለማገልገል ፈተናውን ያለፉ ናቸው።

በወንዶች
1. ኮሚሽነር ሰለሞን ገብረሥላሴ
2. ኮሚሽነር ልዑልሰገድ በጋሻው
በሴቶች
1. ኮሚሽነር ተስፋነሽ ወረታ
2. ኮሚሽነር ሣራ ሰዒድ


https://t.me/Dagu_Sport
166 viewsD Le, edited  02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 01:00:43
460 viewsDagu Sport Nuru, 22:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:16:33 እስከ ሐምሌ 8/2014 ዓም የተጠናቀቁ ዝውውሮች።
https://dagusportet.net/?p=1956
868 viewsDagu Sport Nuru, 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:04:37
አሰልጣኝ ክፍለ ቦልተና በኢትዮ ኤሌክትሪክ ይቆያል፡፡
ከከፍተኛ ሊግ በአስደናቂ ሁኔታ ቡድኖች ወደ ፕሪሚየር ሊግ በማሳደግ የምታወቀው አሰልጣኝ ክፍለ ቦልተና በምቀጥለው አመት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክን እያሰለጠነ እንደምቀጥል ተረጋግጧል።

Telegram T.me/Dagu_Sport
885 viewsAlazar Alemayehu, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:25:03
1.6K viewsAlazar Alemayehu, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:10:29 #ዳባት_ከተማ በመለያ ምት ሀርቡ ከተማ 10 ለ 9 የረታበት ።


2.4K viewsDagu Sport Nuru, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:54:10
የፊታችን ሐምሌ 17/2014 ዓም በደቡብ ክልል አስተናጋጅነት በአርባምንጭ ከተማ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ከ 15 አመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት ውድድር ይከናወናል።

ይህንን ፓይለት ውድድር የምታዘጋጀው አርባምንጭ ከተማ ተወዳዳሪ ስፖርተኞችን የምኝታ ቦታ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀ ሲሆን ተወዳዳሪዎች ወደ ስፍራው ሲጓዙ የግላቸው ብርድ ልብስና አንሶላ ይዘው እንዲመጡ ሲል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ገልፅዋል።


Join https://t.me/Dagu_Sport
2.9K viewsDagu Sport Nuru, edited  12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:48:41
የኦሮሚያ ሀ - 17 የጥሎ ማለፍ የነገ ፕሮግራም !!!

7:00
#ሴኒያስ_ኮሌጅ_አምቦ ከ #ሁሩታ

9:00
#ባቱ ከ #አምቦ_ጎል_ፕሮጀክት

ባቱ ስታዲየም

7:00
#አሳሳ ከ #ኢተያ

9:00
#ጅማ_ሶልጌት ከ #ሆሮ_ጎደሩ_ወለጋ

ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ስታዲየም



join https://t.me/Dagu_Sport
2.2K viewsD Le, edited  12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:48:17
2.0K viewsD Le, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ