አሰልጣኝ ክፍለ ቦልተና በኢትዮ ኤሌክትሪክ ይቆያል፡፡ ከከፍተኛ ሊግ በአስደናቂ ሁኔታ ቡድኖች ወደ ፕሪሚየር ሊግ በማሳደግ የምታወቀው አሰልጣኝ ክፍለ ቦልተና በምቀጥለው አመት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክን እያሰለጠነ እንደምቀጥል ተረጋግጧል። Telegram T.me/Dagu_Sport 885 viewsAlazar Alemayehu, 20:04