Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 226

2022-09-01 11:16:43 https://dagusportet.net/?p=2739&preview=true
775 viewsedited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:12:01
ምህዳሩን እያሰፋ የሚገኘው ሀገር በቀሉ ትጥቅ አምራች ድርጅት #Wanaw

#Wanaw ትጥቅ
የጀግንነት  ማሳያ
የኩራት መለያ
የውበት መለኪያ

#Wanaw ትጥቅ
ጉዟችን የውጤት
ያሸናፊነት ምልክት
የፅናት ተምሳሌት

#ውበት
#ፍካት
#ፈገግታ
#ዝነጣ
#መለያ
#አሸናፊነት
ከፈለክ የማልያ ምርጫህ #Wanaw አድርግ

ለቡድናችን ያለን ፍቅር በምንለብሰው ማልያ ይገለፃል ፣ ማልያችን መለያችን !

ዋናው የስፖርት አልባሳት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች ጋር አብሮ የሚሰራ ሲሆን ለትላልቅ ክለቦች ፣ ተጫዋቾች እንዲሁም ደጋፊዎች ማልያዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አምርቶ የማቅረብ ልምድ አለው ።

ኑ አብረን በጋራ እንስራ !
#Wanaw ጋ ወደፊት......

ይደውሉ :- 0910 851 535   
                      0913 586 742

ቻናላችን :- https://t.me/wanawsportwear

አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

ኑ አብረን በጋራ እንስራ !
#Wanaw ጋ ወደፊት........
1.1K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:03:38 ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT pinned a video
04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:57:47
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛንያ ቆይታው የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ በኡሁሩ ስታዲየም አከናውኗል።

ከነሐሴ 18 ጀምሮ በታንዛንያ ቆይታ ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን ነሐሴ 20 ከሩዋንዳ ጋር የቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ ያለፉትን ቀናት በዛው በመቆየት ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅቱን ሲያከናውን ቆይቷል።

ቡድናችን በዛሬው ዕለት የመጨረሻ የታንዛንያ ልምምዱን ያከናወነ ሲሆን ቆይታ ያደረገበት የአውራ ሲውት ሆቴል ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በእራት ሰዓት ላይ ኬክ በማዘጋጀት ቡድኑ በመልሱ ጨዋታ ድል አድርጎ ወደ አልጄርያው ውድድር እንዲያልፍ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

የቡድናችን አባላት ዛሬ ለሊት ወደ ሩዋንዳ የሚደርገውን ጉዞ የሚጀምሩ ሲሆን በአዲስ አበባ በኩል አድርገው በነገው ዕለት ሩዋንዳ የሚደርሱ ይሆናል ።

Telegram T.me/Dagu_Sport
1.1K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:44:01
የቀድሞው የዋልያዎቹ እና የባህርዳር ከነማ ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ እና የ EBS TV የስፖርት ጋዜጠኛው የምስጋናው መብራቱ ወንድም ቶማስ መብራቱ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ዛሬ ህይወቱ አልፏል።

የቀብር ስነ ስርአቱም ነገ 26/12/2014 ከቀኑ በ9:00 ሰአት ሳሪስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የሚፈጸም ይሆናል።

ለኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ለጋዜጠኛ ምስጋናው እንዲሁም ለመላው ቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ #Dagu Sport መጽናናትን እንመኛል።
1.5K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:55:51
ምህዳሩን እያሰፋ የሚገኘው ሀገር በቀሉ ትጥቅ አምራች ድርጅት #Wanaw

#Wanaw ትጥቅ
የጀግንነት  ማሳያ
የኩራት መለያ
የውበት መለኪያ

#Wanaw ትጥቅ
ጉዟችን የውጤት
ያሸናፊነት ምልክት
የፅናት ተምሳሌት

#ውበት
#ፍካት
#ፈገግታ
#ዝነጣ
#መለያ
#አሸናፊነት
ከፈለክ የማልያ ምርጫህ #Wanaw አድርግ

ለቡድናችን ያለን ፍቅር በምንለብሰው ማልያ ይገለፃል ፣ ማልያችን መለያችን !

ዋናው የስፖርት አልባሳት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች ጋር አብሮ የሚሰራ ሲሆን ለትላልቅ ክለቦች ፣ ተጫዋቾች እንዲሁም ደጋፊዎች ማልያዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አምርቶ የማቅረብ ልምድ አለው ።

ኑ አብረን በጋራ እንስራ !
#Wanaw ጋ ወደፊት......

ይደውሉ :- 0910 851 535   
                      0913 586 742

ቻናላችን :- https://t.me/wanawsportwear

አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

ኑ አብረን በጋራ እንስራ !
#Wanaw ጋ ወደፊት........
2.2K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:22:50
#Sheger_Summer_Cup

የ2014 ዓም የሸገር ሰመር ካፕ የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ወደ ፍፃሜው ሲቃረብ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ አራት ጨዋታዎች የሚከናወኑ ይሆናል።

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሸገር ሰመር ካፕ የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የፊታችን እሁድ ነሐሴ 29/2014 ዓም በይፋ ውድድሩ የሚጀመር ሲሆን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ የሚደረግ ሲሆን ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት ውድድሩ የሚጀመር ይሆናል።
4:00
#ቅድስት_ማርያም ከ #ነገ_ተስፋ

የባለፈው ሳምንት ውጤት ተከትሎ አሁን ያለው የደረጃ ሠንጠረዥ እና ቀጣይ ጨዋታ ሙሉ ፕሮግራም ይመልከቱ።


https://t.me/Dagu_Sport
2.6K views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:57:23
የወዳጅነት ጨዋታ
Friendly Match

ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 -1 አል ሜሪክ
አማኑኤል ተርፋ 24'
ቢኒያም በላይ 41'
ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ 42'(ፍ)
ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 24/2014
10:00
በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ

Telegram T.me/Dagu_Sport
2.2K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:54:18
393 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:40:21
498 views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ