Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-23 17:05:52 ተጠናቋል

#ጉለሌ_ክፍለ_ከተማ 1-0 #ነቀምት_ከተማ
1.7K viewsGakpo, 14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:49:32 ተጠናቋል

#ገላን_ከተማ 2-1 #ደሴ_ከተማ
1.9K viewsGakpo, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:23:42 ተጠናቋል

#ንግድ_ባንክ 1-0 #ወሎ_ኮምቦልቻ
2.1K viewsDagu Sport Nuru, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 15:42:56
#የኦሮሚያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሶስት

15'

#ደንቢዶሎ_ከተማ ዐ-ዐ #ጊዳ_አያና





ጅማ


በቀጥታ ለመከታተል https://t.me/daguLive ይቀላቀሉ !!!


Telegram T.me/dagu_sport
2.2K viewsDagu M F, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 15:32:28
#የኦሮሚያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሶስት

የሙሉ ሰዓት ውጤት

#ጊንቢ ዐ-1 #ኦዳ_ኦሌ_ሆስፒታል





ጅማ


በቀጥታ ለመከታተል https://t.me/daguLive ይቀላቀሉ !!!


Telegram T.me/dagu_sport
2.2K viewsDagu M F, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 08:38:47
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ 

ፎርፌ' ቫርኔሮ ወረዳ 13  ሜዳ ባለመገኘቱ ወሊሶ ከተማ 3 ነጥብ እና 3 ጎል አግኝቷል

#ወሊሶ_ከተማ 3-0 #ቫርኔሮ_ወረዳ_13
                                                                                                     
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
586 viewsGakpo, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 03:42:29
- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የጨዋታ ዳሰሳ


-  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጓጊነቱ በጣም የጨመረ ሲሆን ከ ዛሬ ጀምሮ ሀያ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል !! ዳጉ ስፖርትም የየምድቡን ወሳኝ ጨዋታዎች ትዳስሳለች !!!

            #ምድብ_ሐ_ባቱ

- የዚህ ምድብ ጨዋታዎች እሁድ መደረግ የሚጀምሩ ሲሆን በዚህ ምድብ ከፍተኛ ፉክክር በመደረግ ላይ ይገኛል በመሆነም እስካሁን ተለይቶ የወጣ ቡድንም የሌለበት ነው የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ነጌሌ አርሲ እና ስልጤ ወራቤ ሁለቱም በሰሞነኛ ውጤታቸው እያሽቆለቆለ በመሆንም በተጨማሪም መሪዎቹን ላለመራቅ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል !!! በእለቱ የምድቡ መሪ ገላን ከተማ ሶስተኛ ከተማ የሚገኘውን ደሴን የሚገጥም ሲሆን ይሄኛው ጨዋታ ለመሪው እርቆ ለመሄድ ለ ደሴ ደሞ የነጥ ልዩነቱን ለማጥበብ ወሳኘነት አለው !! ጅማ አባ ጅፋርን ከዳት የሚያገናኘው ጨዋታ ጅማ ከወራጅ ለመውጣት ዳሞ ደግሞ ከወራጅ ለመራቅ የሚያደርጉት ፉክክር ነው በሌላ በኩል የመውረድ አደጋ ውስጥ የሚገኘውን ኮልፌ ሀምባሪቾ የሚገጥም ሲሆን ሀምባሪቾ አንደኛ ዙር የነበረውን መቶ በመቶ የማሸነፍ መንፈስ አሁንም አላገኘም በመሆኑ ከ ተጋጣሚው የመውረደ አደጋ አንፃር ከፍተኛ ፉክክር የሚደረጉበት ወሳኘ ጨዋታ ይሆናል !!

- በመጨረሻም በዚህ ምድብ ያሎትን አስተያየት ኮሜንት ላይ አጋሩን !!!!


https://t.me/Dagu_Sport
1.5K viewsDagu M F, edited  00:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 03:30:29
- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የጨዋታ ዳሰሳ


-  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጓጊነቱ በጣም የጨመረ ሲሆን ከ ዛሬ ጀምሮ ሀያ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል !! ዳጉ ስፖርትም የየምድቡን ወሳኝ ጨዋታዎች ትዳስሳለች !!!

            #ምድብ_ለ_ሀዋሳ

- የዚህ ምድብ ጨዋታዎች በዛሬው እለት መደረግ የሚጀምሩ በመጀመሪያ እልት በረፉዱ የሊጉ መሪ የሆነው ሻሸመኔ ከተማ በሁለተኛ ዙር በጣም መሻሻል ካሳየው ቦዲቲ ከተማ ጋር ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል ይህ ጨዋታ ለቦዲትም ወዳላይ ካሉት መሪዎች ጋር ለመስተካከል ወይም ለማለፍ የግድ ማሸንፍን የሚያስመርጣቸው ሲሆን ለሻሸመኔ ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚወሰደውን ትኬት ለማስቆረጥ ወሳኙ ጨዋታ ነው ምናለባት የምድቡ የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታም ይሄኛው ነው !! በህለቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች ሌላኛ ወጥ ባለማሳየት ላይ የሚገኘው ንብ ከ ወራጅ ቀጠና በፍጥነት የወጣውን ጂንካን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ነው : አዲስ አበባ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የተቀመጠውን ሺሺቾን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ምናልባት ሰሞነኛውን ነጥብ መጣሉ ሊያከብድበት ይችላል :በደረጃ ሰንጠረዥ የወራጅ ቀጠና አካባቢ እያንዣበብ የሚገኙት ቡድኖች የሚያገናኘው የ ይርጋጨፌ እና እንጅባራ ጨዋታም የደረጃ ለውጥ የሚያመጣ ጨዋታ ከመሆኑ ባሻገርም ከ ወራጅ ለመራቅም ወሳኘ ነው ሌላኛው ጨዋታ መሪዎቹ ተርታ የሚገኘው ነቀምት ምንም እንኳን ቀዝዝ ቢልም አሁንም የዋንጫው ተስፋ በሂሳባዊ ስሌት ስላለው ይሄኛው ጨዋታ ወሳኘ ሲሆን በመጨረሻም በዚህ ምድብ ያሎትን አስተያየት ኮሜንት ላይ አጋሩን !!!!


https://t.me/Dagu_Sport
1.4K viewsDagu M F, 00:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 03:12:11
- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የጨዋታ ዳሰሳ


- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጓጊነቱ በጣም የጨመረ ሲሆን ከ ዛሬ ጀምሮ ሀያ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል !! ዳጉ ስፖርትም የየምድቡን ወሳኝ ጨዋታዎች ትዳስሳለች !!!

#ምድብ_ሀ_አሰላ

- የዚህ ምድብ ጨዋታዎች እሁድ መደረግ የሚጀምሩ ሲሆን በምድቡ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው ሠንዳፋ በኬ ከ ወራጅ አምስት ነጥብ እርቆ የሚገኘውን ባቱ ከተማን የሚያስተናግድ ሲሆን :ሁለተኛው ዙር ላይ እራሱን በማሻሻል ላይ የሚገኘው ጋሞ ጬንቻ ከ ጅማ አባ ቡና ጋር የሚያደርጉትም ጨዋታ አጓጊ ነው በደረጃ ዘንጠረዡ ተከታተለው መቀመጣቸው አይዘነጋም ። በእለቱ ትልቅ ግምት የተሰጠው ጨዋታ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወራጅ ቀጠና ከ ሚገኘው ወሎ ኮምቦልቻ የሚያደርጉት ይሆናል ይህ ጨዋታ ለሁለቱም ወሳኘ ከመሆኑ የተነሳ ከፍተኛ ፉክክር ይታይበታል !!! በሌላ በኩል በደረጃ ሰንጠረዥ ሶስተኛ ላይ የሚገኘው ከነገ በስቲያ አቃቂ ቃሊቲን የሚያገኘ ሲሆን ወልዲያ ከባድ ፈተና ሊገጥመው ይችላል ምክኒያቱም አቃቂም ከ ወራጅ ቀጠና በሁለት ነጥብ ብቻ እርቆ መቀመጡ ሰላም ሰለማይሰጠው በተጨማሪም የሌሌቹን ውጤትም ላለመጠበቅ በራሱ ለመጓዝ ።የ ሀያ አንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቤንች ማጂ ቡና ከ ሀላባ ሲሆን ቤንች ማጂ ቡና ምንም እንኳን ሁለተኛ ቢሆንም ጥሩ የማሸነፍ ሞራል ላይ ከሚገኙ ጥቂት ቡድኖች አንዱ ነው በዛሬው እለት አቡሮት የሚጫወተው ሀላባ ከተማ በወጥነት እያሸነፈ ባይሆን ለ ቤንች ማጂ ፈተና ሊሆንበት ይችላል ። በመጨረሻም በዚህ ምድብ ያሎትን አስተያየት ኮሜንት ላይ አጋሩን !!!!


https://t.me/Dagu_Sport
1.3K viewsDagu M F, edited  00:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:32:20
#የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የሁሉም ምድብ  ሁለተኛ ዙር 21ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ-ግብር እና የደረጃ ሠንጠረዥ ።



ዳጉ ስፖርት ትኩረት ያልተሰጠው የሀገሪቱ የታችኛው እርከን ውድድሮች በቂ ሽፋን እንሰጣለን ከናንተ ሚጠበቀው የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Dagu_Sport መቀላቀል ብቻ።
2.5K viewsDagu Sport Nuru, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ