Get Mystery Box with random crypto!

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagu_sport — ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dagu_sport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.10K
የሰርጥ መግለጫ

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________
👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
@Nuru_Kadaba
251914417692
✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-21 10:48:43
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
1.3K viewsGakpo, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 10:29:43
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

75'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
1.3K viewsGakpo, 07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 10:12:01
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

55'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
693 viewsGakpo, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:42:21
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

እረፍት'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
962 viewsGakpo, 06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:40:19 አማራ ፖሊስ ፍፁም ቅጣት ምቱን ሳይጠቀሙ ቀርተዋል
902 viewsGakpo, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:38:42 ፍፁም ቅጣት ምት ለአማራ ፖሊስ
902 viewsGakpo, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:23:12
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

30'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
1.0K viewsGakpo, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:08:38
#የኢትዮጵያ_አንደኛ_ሊግ_ምድብ_ለ

15'

#አማራ_ፖሊስ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ

                           
 ደብረ ማርቆስ ስታድየም

Telegram T.me/dagu_Sportል
1.1K viewsGakpo, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:30:20
#የኢትዮጵያ_u20_ፕሪሚየር_ሊግ

25'

#አዳማ_ከተማ 0-0 #ኢትዮጵያ_ቡና
579 viewsGakpo, 11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:10:28
#የወጣቶች_አምድ
በዛሬው የወጣቶች አምዳችን የ ባህርዳር ከተማ የዋላ ደጀን መሳይ አገኘው አጭር ቆይታ አድርገናል !!!

ዳጉ - በቅድሚያ ፍቃደኛ ስለሆን ከልብ እናመሰግናለን
መሳይ :- እኔም አመሰግናለሁ
ዳጉ - እግር ኳስ እንዴት ጀመርክ
መሳይ :- ያው እንደማንም በትምህርት ቤት እና በሰፍር
ዳጉ :- እግር ኳስ የት የት ተጫወትክ
መሳይ :- እግር ኳስን ወላይታ ከተማ ላይ በመጫወት የጀመርኩኝ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥቼ የተጫወትኩት በ ንግድ ባንክ ተስፋ ቡድን ከዛ ዲቻ ተስፋ ቡድን ሶዶ ከተማ እንዲውም ሀምባሪቾ ከዛ ወደ ሀገሬ ተመልሼ ዲቻ ዋናው ቡድን አሁን ደግሞ በ ባህርዳር ከተማ በመጨወት ላይ እገኛለው
ዳጉ - ስፖርተኛ ባትሆን ምን ትሆን ነበር
መሳይ :- እኔ እንጃ በልጅነቴ ጀምሮ አስቤው አለውቅ ኳስ መጫወትን ስልነበር
ዳጉ - ማንን እያየክ ነው ያደከው ተምሳሌትህ ማነው ።
መሳይ :- ግዛቸው ጌታቸው በጣም ተምሳሌቴ ነው
ዳጉ -ከ ወጭ የማን አድናቂ ነህ ከ ተጫዋች
መሳይ :- CR7
ዳጉ - ከማን አጠገብ ሆኜ ብጫወት ብለህ ትመኛለህ ?
መሳይ :- አሁን አጠገቤ የሚጫወቱት ያሬድ ባዬ እና ፈቱዲን ጀማል
ዳጉ :- ከእግር ኳስ ስንወጣ መሳይ ምን ያዝናናዋል ትርፍ ጊዜውን በምን ያሳልፋል
መሳይ :- በትርፍ ሰዓቴ ፕላይስቴሽን መጫወት :ወክ ማድረግ : ፊልም ማየት : እግር ኳስ ማየት
ዳጉ :- ዘንድሮ ከ መሳይ ምን እንጠብቅ
መሳይ :- ለክለቤ ባህርዳር ከተማ ያለኚን ሁሉ መስጠት በተጨማሪም እንደ ማንም ተጨዋች በኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን መጫወትን አልማለው
ዳጉ :- ማመስገን የምትፈልገው ሰው ካለ ??
መሳይ :- የቀድሞ የወላይታ ዲቻ አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ (ጃንቦ )
ዳጉ -በድጋሚ አመሰግናለሁ
መሳይ :- እኔም አመሰግናለሁ

https://t.me/Dagu_Sport
854 viewsDagu M F, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ