የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
125.14K
የሰርጥ መግለጫ
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 85
2022-05-27 11:16:52
በኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ገንዘብዎን በአግባቡ ያስተዳድሩ!
#CBE #Internetbanking
7.1K views08:16
2022-05-25 16:24:17
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታወቀ።
=========================================
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ አስታውቀዋል።
በጦርነትና ተያያዥ ምክንያቶች ዓለም ላይ የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ጭማሪ ማሳየቱን የገልጹት አቶ አቤ፣ በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት ምክንያት በግብርናው ዘርፍ የተያዘው አገራዊ እቅድ እንዳይስተጓጎል ለሌሎች ዘርፎች ሊውል የነበረ ገንዘብ ጭምር ወደ ግብርናው በማዞር ከፍተኛ ገንዘብ ለማዳበሪያ ግዢ ወጪ መደረጉን ተናግረዋል።
ባንኩ ከፍተኛ ገንዘብ ወጪ ከሚያደርግባቸው ዘርፎች አንዱ ግብርና መሆኑን የጠቀሱት አቶ አቤ፣ የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ትልቅ ድርሻ እንደሚይዝ አስረድተዋል።
5.9K views13:24
2022-05-25 15:30:33
ተደራሽነታችንን በማስፋት...
6.3K views12:30
2022-05-24 16:21:50
Call for Job Interview Session for Graduate Trainee Applicants
==========
Dear Candidate,
Thank you for your application for the position of Graduate Trainee for Commercial Bank of Ethiopia.
We are pleased to invite you for an interview session to be conducted on May 27, 2022 at different places of the Bank starting from 2:00 (local time) in the morning.
Please use the following link for the name list of interviewees and venue:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Traineesmay_24_2022_7fd7ecb690.pdf
6.8K views13:21
2022-05-24 11:53:13
የትራፊክ ቅጣትዎን በሲቢኢ ብር በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
7.4K views08:53
2022-05-23 14:56:36
ተሻሽሎ በቀረበው የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ይጠቀሙ!
============================================
የሲቢኢ ብርን መተግበሪያ ለማውረድ፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
5.6K views11:56
2022-05-21 12:02:32
ሲቢኢ ብር - ድካምዎን የሚያቀሉ በርካታ አገልግሎቶች
5.6K views09:02
2022-05-21 10:44:23
ባንካችን የሚቀበላቸው ዓለም አቀፍ ካርዶች
6.4K views07:44
2022-05-20 11:27:52
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
======================
አጭበርባሪዎች ከባንክ በማስመሰል ወደ ደንበኞች ስልክ እየደወሉ ሽልማት ደርሷችኋል፣ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎታችሁን አስተካክሉ የሚሉና ሌሎች መሰል መልእክቶችን በመጠቀም የማጭበርበር እና የስርቆት ድርጊት በመፈጸም ላይ ናቸው፡፡
በመሆኑም ደንበኞች ከባንክ ነው የምንደውለው በሚል የሚደርሳቸውን መልእክት ትክክለኛነት ወደ አቅራቢያቸው የሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ እናሳስባለን፡፡
6.4K views08:27
2022-05-18 14:23:27
የሐጅ ጉዞ አስበዋል?
==========
የሐጅ ጉዞ ካሰቡ:-
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በከፈተው
ሂሳብ ቁጥር 1000342658885 (ETHIOPIAN ISLAMIC AFFAIRS
SUPREME COUNCIL)
ብር 183,500.00 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሶስት ሺ አምስት መቶ ብር)
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በእያንዳንዱ ተጓዥ ስም ለየብቻ ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን ደረሰኝ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በማቅረብ ጉዞዎን ማሳካት ይችላሉ።
5.4K views11:23