ለሀጅ እና ኡምራ ተጓዥ ደንበኞቻችን በሙሉ፡ **** ባንካችን ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ የሚገኙት ዓለም አቀፍ የባንከ አገልግሎት እና አዲስ አበባ ቅርንጫፎች የሀጅ እና ኡምራ ጉዞ ለሚያደርጉ ደንበኞች ነገ እሁድ ግንቦት 25/ 2016 ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ መደበኛውን የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን በደስታ ይገልፃል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! 17.2K viewsH, edited 09:12