Get Mystery Box with random crypto!

የሐጅ ጉዞ አስበዋል? ========== የሐጅ ጉዞ ካሰቡ:- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም | Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሐጅ ጉዞ አስበዋል?
==========
የሐጅ ጉዞ ካሰቡ:-
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በከፈተው
ሂሳብ ቁጥር 1000342658885 (ETHIOPIAN ISLAMIC AFFAIRS
SUPREME COUNCIL)
ብር 183,500.00 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሶስት ሺ አምስት መቶ ብር)
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በእያንዳንዱ ተጓዥ ስም ለየብቻ ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን ደረሰኝ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በማቅረብ ጉዞዎን ማሳካት ይችላሉ።