Get Mystery Box with random crypto!

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ====================== አጭበርባሪዎች ከባንክ በማስመሰል | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
======================

አጭበርባሪዎች ከባንክ በማስመሰል ወደ ደንበኞች ስልክ እየደወሉ ሽልማት ደርሷችኋል፣ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎታችሁን አስተካክሉ የሚሉና ሌሎች መሰል መልእክቶችን በመጠቀም የማጭበርበር እና የስርቆት ድርጊት በመፈጸም ላይ ናቸው፡፡

በመሆኑም ደንበኞች ከባንክ ነው የምንደውለው በሚል የሚደርሳቸውን መልእክት ትክክለኛነት ወደ አቅራቢያቸው የሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ እናሳስባለን፡፡